ቢዝነስ በአማራ ክልል በአምስት ወራት ውስጥ 8 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ Tibebu Kebede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአምስት ወራት ውስጥ 8 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ እንደቻለ የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ብዙአየሁ ቢያዝን ገለፁ፡፡ የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2013 በጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከከተማ አገልግሎት ገቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመቆጣጠር ምቹ የሆነች ሃገርን መፍጠር ያስፈልጋል – አቶ ደመቀ Tibebu Kebede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመቆጣጠር እና ችግሩን ለመቅረፍ ምቹ የሆነች ሃገርን የመፍጠር ስራ መስራት እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። የሰዎች ንግድ፣ ሰዎችን በህገወጥ መንገድ ድንበር…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ እና ስዊድን በትግራይ ክልል ለሰብዓዊ ድጋፍ 24 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረጉ Tibebu Kebede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለሰብዓዊ ድጋፍ አሜሪካ ከ18 ሚሊየን ዶላር በላይ እና ስዊድን 6 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረጉ። አሜሪካ ያደረገችው ድጋፍ በሱዳን ስደተኛ ጣቢያ ለሚገኙ እና በኢትዮጵያ ውስጥ ለተፈናቀሉ ዜጎች አስፈላጊ ነገሮችን ለማቅረብ እንደሚውል…
የሀገር ውስጥ ዜና 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲሆን ሃሳብ ቀረበ Tibebu Kebede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው ዓመት የሚካሄደው 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ የድምፅ መስጫ ቀን ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲሆን ሀሳብ ቀረበ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳን አስመልክቶ የምክክር…
የዜና ቪዲዮዎች በትግራይ ክልል 12 አባላት ያሉት አዲስ ካቢኔ Tibebu Kebede Dec 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=g0J-WFIqn7s
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የፈረንጆችን ገና ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ወዳጆችና የዳያስፖራ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፈረንጆቹ ገና ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ወዳጆችና የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ላይ መልካም የገና በዓል እና የደስታ በዓል ይሁንላችሁ…
የዜና ቪዲዮዎች የኮሮና ቫይረስ ክትባት በኢትዮጵያ፤ ክትባቱን 20 በመቶ ለሚሆኑ ዜጎች ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው- ጤና ሚኒስቴር Tibebu Kebede Dec 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wqeXvS-BNQU
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በተመድ በግጭት ቀጠና ውስጥ ያሉ ህጻናት ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት ምንግስታት ድርጅት የኦትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በተመድ በግጭት ቀጠና ውስጥ ያሉ ህጻናት ልዩ ተወካይ ቨርጂኒያ ጋምባ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በትግራይ ክልል ስላለው የሰብአዊ ድጋፍ ለልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር በወላይታ ሶዶ ከተማ የእሳት አደጋ የተከሰተበትን የገበያ ስፍራ ጎበኙ Tibebu Kebede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ በወላይታ ሶዶ ከተማ የእሳት አደጋ የተከሰተበትን የገበያ ስፍራ ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ የደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ጥላሁን ከበደ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ በንጹሃን ዜጎች ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለፀ Tibebu Kebede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ በንጹሃን ዜጎች ላይ በደረሰው የህይወትና የአካል ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለፀ። ምንም አይነት የፖለቲካ ተሳትፎ የሌላቸውን በቤኒሻንጉል ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ ለፍቶ አዳሪ…