ብልጽግና ፓርቲ ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን እጅ በመስጠት ህዝብን ከእንግልት በማዳን በፍርድ አደባባይ እንዲዳኝ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን በአስቸኳይ እጅ በመስጠት ህዝብን ከእንግልት ራስንም ከአጉል ውርደት አድኖ በፍርድ አደባባይ እንዲዳኝ የብልጽግና ፓርቲ ጥሪ አቀረበ፡፡
መጥፊያው እየቀረበ የመጣው የማፊያ ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት እየደረሰበት ካለው…