ማህበረሰቡ የአካባቢውን ሰላም ነቅቶ እንዲጠብቅ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ማህበረሰቡ አካባቢውን ነቅቶ በመጠበቅና አጠራጣሪ ሁኔታዎችን ሲመለከት ጥቆማ በመስጠት ሊደርስ የሚችልን ጉዳት መከላከል እንደሚገባው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡
ለሰው ልጅ አስፈላጊ የሆነውን ሠላም ለመጠበቅ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ…