Fana: At a Speed of Life!

“ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሀ ግብር በተለያዩ ሃገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሀ ግብር በተለያዩ ሃገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተካሄደ፡፡ መርሃ ግብሩ በአፍሪካ፣ አውሮፓ እና መካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ነው የተካሄደው፡፡ በደቡብ አፍሪካ…

ኢትዮጵያና አየርላንድ የ446 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ከአየርላንድ መንግስት ጋር የ446 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሪት ያስሚን ዎሃብረቢ እና በኢትዮጵያ የአየርላንድ አምባሳደር ኒኮላ በርናን ፈርመዋል።…

ብልጽግና ፓርቲ የተሳተፈበት የቻይና እና የአፍሪካ ሀገራት ገዥ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ የተሳተፈበት የቻይና እና የአፍሪካ ሀገራት ገዥ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተካሄደ። በቻይና የኮሚኒስት ፓርቲ አዘጋጅነት የተካሄደው የቻይና አፍሪካ ገዥ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት የብልጽግና ፓርቲን ጨምሮ ከ25…

“ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ማህብረሰብ በያሉበት በመሆን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ክብር እና አጋርነት ገልጸዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው…

ቦርዱ ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶች እንዳይፈጸሙ ከፍተኛ ክትትልና ቁጥጥር አደርጋለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በትግራይ ክልልና አጎራባች አካባቢዎች ኢ-ስበአዊ ድርጊቶች እንዳይፈጸሙ ከፍተኛ ክትትልና ቁጥጥር እንደሚያደርግ አስታወቀ። በትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን ተከትሎ መርማሪ ቦርድ…

ጀርመን ለጦር ሀይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 1 ሚሊየን ዩሮ የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጀርመን ኤምባሲ ለጦር ሀይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 1 ሚሊየን ዩሮ የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ፡፡ የሆስፒታሉ የመድሃኒትና ህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት መምሪያ ሀላፊ ብርጋዴር ጄኔራል ይልማ መካንቴ የተደረገው ድጋፍ…

በሀረሪ ክልል “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረሪ ክልል "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" በሚል መሪ ቃል ለመከላከያ ሰራዊት ልባዊ ምስጋናና ድጋፍ ስነስርዓት ተካሄዷል። በመርሃ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ፣ ዋና…

“ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በአፋር ክልል ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" መርሃ ግብር በአፋር ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ተካሄደ። በሰመራ ከተማ በተካሄደው መርሃ ግብር ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባን ጨምሮ ሌሎችም ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።…

ፅንፈኛው የህወሓት ቡድን ለህግ እስከሚቀርብ ድረስ ህግን የማስከበር ስራው ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን ለማፈራረስ መከላከያን ማፍረስ የሚል ዓላማ ይዞ የተነሳው ፅንፈኛው የህወሓት ቡድን ለህግ እስከሚቀርብ ድረስ ህግን የማስከበር ስራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ብናልፍ አንዷለም ተናገሩ።…

ቤተክርስቲያኗ “ከሀገር መከላከያ ጎን እንቆማለን” በሚል ለሰራዊቱ ያላትን ድጋፍ ገለጸች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን "ከሀገር መከላከያ ጎን እንቆማለን" በሚል ለሰራዊቱ ያላትን ድጋፍ ገለጸች። "ከሀገር መከላከያ ጎን እንቆማለን" በሚል መሪ ቃል የተላለፈውን ጥሪ በመቀበል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ…