Fana: At a Speed of Life!

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል “ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" መርሃ ግብሮች በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ተካሄደዋል። በክልሉ በተካሄዱት የ"ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" መርሃ ግብሮች ላይ አመራሮች፣ የክልሉ የጸጥታ አካላት፣…

ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ክብር መቆም ለራስ ክብር መቆም ነው – የጋምቤላ ክልል ር/መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ክብር መቆም ለራስ ክብር እንደመቆም ሊቆጠር እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" በሚል መሪ ቃል የሁለት ደቂቃ መርሃ ግብር በጋምቤላ ክልል…

የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች አባላትና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊቱ ያላቸውን አጋርነት አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች አባላትና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊቱ ያላቸውን አጋርነት አረጋገጡ። "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" በሚል መሪ ቃል የ2 ደቂቃ ፕሮግራም እንዲኖር በኪነ ጥበብ ባለሞያዎች…

ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ መርሀ ግብር በሶማሌ ክልል ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሀ ግብር በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ተካሄዷል። የሶማሌ ክልል የካቢኔ አባላት ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ መርሀ ግብርን ከረፉዱ 5:30 ላይ ለ1 ደቂቃ ቀኝ እጃቸውን በግራ ደረታቸው በማድረግ ለሀገር…

“ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ ተካሄደ። የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” በሚል ባቀረቡት ጥሪ ምላሽ ለመስጠት የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በመገኘት…

34 የህወሓት የፋይናንስ ተቋማት የባንክ አካውንት ታገደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ34 የሕወሓት የፋይናንስ ተቋማትን የባንክ አካውንት ማሳገዱን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ድርጅቶቹ የዘር ተኮር ጥቃት እና የሽብር ድርጊት እንዲፈጸም የገንዘብ ድጋፍ በማቅረብ፣ ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱን በኃይል ለመናድ…

ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተካሄደ። በመርሃ ግብሩ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀነዓ ያደታ እና የኢፌዴሪ ጦር…

የሰራዊቱ መስዋዕትነት ለኢትዮጵያ አንድነት በመሆኑ ለኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ -አቶ ሀይለማሪያም

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ህዝቡ ለመከላከያ ሰራዊት እያሳየ ያለውን ክብር እና ድጋፍ ተቀላቅለዋል። የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር በትዊተር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ ለኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ ነው…

በዶሃ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓትን ተግባራዊ የሚያደርገው በዶሃ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ተመርቋል። ትምህርት ቤቱን የኳታር የትምህርት እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር መሃመድ ቢን አብደልዋህድ አል ሃማዲ እና በኳታር…

“ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በተለያዩ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችና የፌደራል ተቋማት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በተለያዩ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችና የፌደራል ተቋማት ተካሄደ። መርሃ ግብሩ በሰላም ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮሚኒስትር ደኤታዎች እና የተቋሙ ሰራተኞች…