Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ትምህርት የፊታችን ሰኞ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ትምህርት የፊታችን ሰኞ እንደሚጀምር የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ከ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጭ ላሉ ተማሪዎች…

144 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ወደ ኢትዮጵያ ቤት ተሸኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 144 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ወደ ኢትዮጵያ መሸኘታቸውን በቤሩት የኢትዮጵያ ቆንጽላ ጄኔራል ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ወደ ሃገራቸው የተመለሱት ዜጎች በከፋ ሁኔታ ይኖሩ የነበሩ ሲሆን ከቤሩት ወደ አዲስ አበባ ተሸኝተዋል፡፡ ትናንት…

በቻምፒየንስ ሊጉ ሪያል ማድሪድ ሲሸነፍ ባየርሙኒክ እና ሊቨርፑል ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች ተደርገዋል። ከምድብ አንድ እስከ አራት በሚገኙ ቡድኖች መካከል በተደረጉ ጨዋታዎች ያልተጠበቁ ውጤቶችም ተመዝግበዋል። በምድብ አንድ ሎኮሞቲቭ ሞስኮን…

ተቋርጦ የቆየው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የቫይረሱን ስርጭትን ከግምት ባስገባ መልኩ ወደ ተግባር እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ወደ ተግባር ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ።: የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራምን አስመልክቶ አዲስ ለተቋቋመው…

628 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 333 የላቦራቶሪ ምርመራ 628 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል ። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 91 ሺህ 118 ደርሷል።…

እስከ ፈረንጆቹ 2020 መጨረሻ ድረስ ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ በቁጥጥር ስር ሊውል ይችላል- ፋኦ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) እስከ ፈረንጆቹ 2020 መጨረሻ ድረስ ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ በቁጥጥር ስር ሊውል እንደሚችል አስታወቀ።…

ጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በዕቅዱ መሰረት እየተካሄደ መሆኑን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በዕቅዱ መሰረት እየተካሄደ መሆኑን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከገበታ ለሃገር ፕሮጀክት አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር መወያየታቸውን በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አስታውቀዋል፡፡…