Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ወ/ሮ ዘርፈሽዋል ንጉሴን አፈጉባኤ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 8ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል። ምክር ቤቱ ወይዘሮ ዘርፈሽዋል ንጉሴን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈጉባኤ አድርጎ ሾሟል። የከተማ…

በዓለም አቀፍ አደገኛ ዕፅ አዘዋዋሪነት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በዓለም አቀፍ አደገኛ ዕፅ አዘዋዋሪነት የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ተጠርጣሪዎችን በዛሬው እለት በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል። ተጠርጣሪዎቹ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ ኮቪድ19ኝን የመከላከል ቅድመ ጥንቃቄዎችን ተግባራዊ ባደረገ መልኩ የመማር ማስተማር ሂደቱን ለማስቀጠል…

በበይነ መረብ የሚፈጸሙ ጥቃቶች አደገኛና ውስብስብ እየሆኑ መምጣታቸውን የዘርፉ ባለሙያዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በበይነ መረብ ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች ይበልጥ ውስብስብ እና አደገኛ እየሆኑ መምጣታቸውን የዘርፉ ባለሙያዎች ገልጸዋል፡፡ ከአንድ ሰዓት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ዋና ዋና የኮምፒውተር ሲስተሞችን የመጥለፍ ችሎታ ያላቸው መረጃ መዝባሪዎች አሁን ላይ የበይነ መረብ…

የአንድ ወር የእምቦጭ አረም የማስወገድ ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቅምት 9 እስከ ኅዳር 9 ቀን 2013 ዓ.ም የሚቆየው የእምቦጭ አረም የማስወገድ ዘመቻ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። በዘመቻው ጣና ሐይቅን የወረረው የእምቦጭ አረም በተቻለ መጠንና በዘላቂነት እንደሚወገድ ይጠበቃል።…

ባለፈው በጀት አመት 6 ነጥብ 1 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት ተመዝግቧል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ የ6 ነጥብ 1 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት መመዝገቡን ገለጹ፡፡ 5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩም ከህዝብ ተወካዮች…

የኦሮሚያ ክልል የመንግስትና የብልጽግና ፓርቲ የሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የመንግስትና የብልጽግና ፓርቲ የሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም በአዳማ ከተማ እየተገመገመ ነው፡፡ የስራ አፈጻጸም ግምገማው ላይ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የኦሮሚያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ…

ተጨማሪ 703 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 550 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ7 ሺህ 151 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 703 ሰዎ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህን ተከትሎም በአጠቃላይ 89 ሺህ 137 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። ከዚህ ባለፈም…

ለመተከል ዞን ፀጥታ ችግር ዘላቂ መፍትሄ ለመፈለግ ከህብረተሰቡ ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመተከል ዞን ፀጥታ ችግር ዘላቂ መፍትሄ ለመፈለግና ለማረጋጋት በዞኑ ከሁሉም ወረዳ ከተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር የህዝብ ለህዝብ የሰላም ኮንፈረንስ በግልገል በለስ ከተማ ተካሄደ፡፡   የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

ዋልያዎቹ በቀጣይ ሳምንት ከዛምቢያ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) በቀጣይ ሳምንት ከዛምቢያ አቻው ጋር የወዳጅነት ጨዋታ እንደሚያደርጉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።   የወዳጅነት ጨዋታው ጥቅምት 12ና 15 ቀን 2013 በአዲስ አበባ ስታድየም…