Fana: At a Speed of Life!

በህገ ወጥ ደላሎች አማካኝነት ተታለው ወደ ሱዳን ገብተው እስር ላይ የነበሩ 38 ኢትዮጵያውያን ከእስር ተፈቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጥቅምት ወር በደላሎች አማካኝነት ተታለው ወደ ሱዳን ገብተው ታስረው የነበሩ 38 ኢትዮጵያውያን ክስ ሳይመሰረትባቸው ከእስር መፈታታቸውን በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ።   በኮሚዩኒቲ እና በኤምባሲው አስፍላጊውን ድጋፍ በማድርግ…

በአዲስ አበባ ከነገ ጀምሮ 560 አውቶብሶች ወደ ስምሪት እንደሚገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማን የትራንስፖርት ችግር ለመቅርፍ ከነገ ጀምሮ 560 የግል ማህበራት አውቶብሶች በኪራይ ወደ ስምሪት አንደሚገቡ ተገልጿል፡፡   የከተማ አስተዳደሩ ከግል የትራንስፖርት ማህበራት ጋር ስምምነት በማድረግ ነው…

ዩኒቨርሲቲዎች በተልእኮ እና በትኩረት መስክ ወደ ተደለደሉበት በፍጥነት እንደሚገቡ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲዎች በተልእኮ እና በትኩረት መስክ ወደ ተደለደሉበት ዓላማ በፍጥነት መግባት እንዳለባቸው ተጠቆመ። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ዩኒቨርሲቲዎቹን በትኩረት መስክ መለየት የሀገሪቱን ብልጽግና…

አቶ ርስቱ ይርዳ የባቹማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን የባቹማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመረቀ። ሆስፒታሉን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ መርቀው መክፈታቸውን ከደቡብ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።…

እስራኤል እና ባህሬን ይፋዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ሊመሰርቱ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል እና ባህሬን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ዛሬ በይፋ ይመሰርታሉ፡፡ ይፋዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱ ማናማ በሚደረግ ፕሮግራም የሚመሰረት መሆኑም ተነግሯል። የሁለትዮሽ ግንኙነቱ ባህሬን የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶችን ተከትላ ከእስራኤል ጋር…

ጊኒያውያን ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ድምጽ እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጊኒያውያን ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ድምጻቸውን እየሰጡ ነው። በምርጫው የ82 አመቱ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ለሶስተኛ ጊዜ ሃገራቸውን ለመምራት እየተወዳደሩ ነው። ፕሬዚዳንቱ ለሶስተኛ ጊዜ ለመወዳደር ሕገ መንግስቱን ማሻሻላቸው ይታወሳል፤…

የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለሃገር ድጋፍ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ለገበታ ለሃገር ድጋፍ ላደረጉ ተቋማት ምስጋና አቀረበ፡፡ ፅህፈት ቤቱ ኮይሻን፣ ጎርጎራን እና ወንጪን በጋራ ለማልማት የቀረበውን ጥሪ ተቀብለው ገንዘብ ገቢ ላደረጉ ተቋማት ምስጋናውን አቅርቧል፡፡ ድጋፍ…