Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ስርዓት ልየታ መመሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ስርዓት ልየታ መመሪያ በዛሬው እለት ይፋ ተደርጓል። በዚህ መሰረት ተቋማቱን በአምስት የትኩረት መስኮች የተለዩ ሲሆን፥ በዚህም የምርምር፣ አጠቃላይ፣ የአፕላይድ ሳይንስ፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ እና የቴክኒካል ዩኒቨርስቲዎች…

በመንግስት መስሪያ ቤቶችና የልማት ድርጅቶች ተይዘው እስካሁን ያልለሙ ቦታዎች ግንባታ ሊካሄድባቸው ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፌዴራል መንግስት መስሪያ ቤቶችና የልማት ድርጅቶች ተይዘው እስካሁን ያልለሙ ቦታዎች ግንባታ ሊካሄድባቸው መሆኑን የመሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር ሌንሣ መኮንን እንደገለጹት፥ በፌዴራል መንግስት…

የደቡብ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በካፋ ዞን የተከናወኑ የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በካፋ ዞን የተከናወኑ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ላይም የደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ  ጥላሁን ከበደን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች…

የኮማንደር አሰልጣኝ ሁሴን ሽቦ “አዳኙ አሰልጣኝ” መጽሃፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮማንደር አሰልጣኝ ሁሴን ሽቦ "አዳኙ አሰልጣኝ" መጽሃፍ በዛሬው እለት ተመርቋል። በመጽሃፉ ምረቃ ላይም የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ኮማንደር አትሌት ደራርቱ…

እንቦጨን ከጣና ሃይቅ ለማስወገድ የሚካሄደውን ዘመቻ ለማስጀመር ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እንቦጨን ከጣና ሃይቅ ለማስወገድ የሚካሄደውን ዘመቻ በይፋ ለማስጀመር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ዘመቻው የፌደራሉና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ  ኃላፊዎች በተገኙበት የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 9…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 600 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 6 ሺህ 548 የላቦራቶሪ ምርመራ 600 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 88 ሺህ 434 ደርሷል። በሌላ በኩል…

በ10 እና 5 ዓመቱ የከተማ ልማትና የኮንስትራክሽን ዘርፍ መሪ ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከ2013 እስከ 2022 እና ከ2013 እስከ 2017 ዓ.ም በሚከናወኑ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ መሪ ዕቅድ ላይ የጋራ ውይይት አካሄደ፡፡ የቀረበው ዕቅድ በቀጣይ አስር ዓመታት የህዝቡን ማህበራዊና…

በፖላንድ የዓለም የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶችም በሴቶችም 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፖላንድ ጊዲኒያ የዓለም የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶችም በሴቶችም 3ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቀዋል። በወንዶች በተካሄደው የዓለም የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ኢትዮጵያው አትሌት አምደወርቅ ዋለልኝ 59…

በኦሮሚያ ክልል የ2012 ዓ.ም የበጎ ፈቃድ ስራ የእውቅና አሰጣጥ እና የ2013 ዓ.ም የበጎ ፍቃድ ስራ የማስጀመሪያ መርሀግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የ2012 ዓ.ም የበጎ ፈቃድ ስራ የእውቅና አሰጣጥ እና የ2013 ዓ.ም የበጎ ፍቃድ ስራ የማስጀመሪያ መርሀግብር ተካሄደ። የእውቅና አሰጣጥ መርሀግብሩ በክልሉ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ቢሮ የተዘጋጀ ሲሆን፥ በክልሉ በ2012 ዓ፡ም…

ተጠቃሚዎች የመድሃኒትን ህጋዊነት የሚያረጋግጡበት የሞባይል መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ጋር በመተባበር ተጠቃሚዎች የመድሃኒትን ህጋዊነት የሚያረጋግጡበት የሞባይል መተግበሪያ ይፋ አደረገ፡፡ መተግበሪያው አይ ቨሪፋይ (i. verify) የተሰኘ…