43 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ ከ1 ሺህ በላይ የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ተሰማርተዋል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ግንባታቸው ተጠናቀው ወደ ስራ የገቡ እና በግንባታ ላይ የሚገኙ 1 ሺህ 564 የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት መሰማራታቸው ተገለፀ።
በዚህም የቻይና ኩባንያዎች በፕሮጀክቶች የቁጥር…