Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል ለ2013 የትምህርት ዘመን ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል የ2013 የትምህርት ዘመን ለማስጀመር ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ ገለፁ። አቶ አዲሱ አረጋ በዛሬው እለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፥ የ2013…

አዲስ አበባ ለሚገኙ አምባሳደሮችና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲስ አበባ ለሚገኙ አምባሳደሮችና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጠ፡፡ የተራዘመው 6ኛ ሃገራዊ ምርጫ፣ ኮቪድ19 እና ኢ ህገ መንግስታዊ የሆነው የትግራይ ክልል ምርጫን የተመለከቱ…

የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ ኢትዮጵያ የጤና ዘርፉን በጀት በ46 በመቶ አሳድጋለች- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ ኢትዮጵያ የጤና ዘርፉን በጀት 46 በመቶ ማሳደጓን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የቁሳቁሶች ፣ የአገልግሎት መስጫ ተቋማት እና የግል ጤና መጠበቂያ…

ከወለድ ነጻ አገልግሎት የሚሰጠው ዘምዘም ባንክ የስራ ፍቃድ አገኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ወለድ አልባ ባንክ የስራ ፍቃድ ርክክብ በዘምዘም ባንክ እና ብሄራዊ ባንክ መካከል ተደረገ። ዘምዘም ባንክ ከ13 አመታት የአክሲዮን ምስረታ በኋላ ወደስራ የሚያስገባውን ፍቃድ ዛሬ አግኝቷል። ባንኩ በዘርፉ ከፍተኛ…

ፋና ቴሌቪዥን የአረብኛ ቋንቋ ስርጭት በይፋ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በአረብኛ ቋንቋ የሚያስተላልፋቸውን ዝግጅቶች ዛሬ በይፋ ጀመረ። በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ታሪክም የራሱን ቀለምና አሻራ እያሳረፈ የዘለቀው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ ዓመቱን እያከበረ ባለበት ወቅት ነው…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድና የኤርትራው ፕሬዚዳንት የግልገል ጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግልገል ጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ግድብን ጎበኙ፡፡ በስፍራው እየተሰራ ያለውን የ"ገበታ ለሀገር" ፕሮጀክት አካል የሆነውን የሰው ሰራሽ ሐይቅ ግንባታንም ጎብኝተዋል፡፡…

አቶ ልደቱ አያሌው በተከሰሱበት ወንጀል ክስን በችሎት ለማንበብ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው በተከሰሱበት ህገመንግስቱን ለመናድ በማሰብ የተለያዩ ህገመንግስቱን የሚቃረኑ የሽግግር ሰነዶችን በማዘጋጀት ወንጀል ክስን በችሎት ለማንበብ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ። አቶ ልደቱ ዛሬ ረፋድ በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ምድብ…

ጠ/ሚ ዐቢይ እና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ በጅማ ዞን ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የጅማ ዩኒቨርሲቲ የስራ እንቅስቃሴን ጎበኙ። መሪዎቹ ዩኒቨርሲቲው የሚያካሂዳቸውን የምርምርና የግንባታ እንቅስቃሴዎች መጎብኘታቸውን ኢቢሲ ዘግቧል። በተያያዘም ጠቅላይ…

ራፋኤል ናዳል ኖቫክ ጆኮቪችን በመርታት 13ኛ የፍሬንች ኦፕን ድሉን አሳካ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ራፋኤል ናዳል በፍሬንች ኦፕን የሜዳ ቴኒስ የፍጻሜ ውድድር ኖቫክ ጆኮቪችን በማሸነፍ ባለድል ሆኗል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም በፍሬንች ኦፕን የሜዳ ቴኒስ ለ13ኛ ጊዜ ባለድል መሆን ችሏል፡፡ ይህን ተከትሎም የወንዶች ግራንድ ስላም 20 ጊዜ በማሸነፍ…

13ኛው የሰንደቅ አላማ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 13ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለሰላማችን፣ ለአብሮነታችንና ለሃገራዊ ብልጽግናችን!” በሚል መሪ ቃል ተከበረ። ቀኑ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መሪነት በፌደራል፣ በክልሎችና በሁለቱ የከተማ አስተዳደር ከተሞች…