Fana: At a Speed of Life!

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በባህር ዳር ከተማ ለአካል ጉዳተኞች የዊልቼር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በባህር ዳር ከተማ ለሚገኙ አካል ጉዳተኞች የዊልቼር ድጋፍ አድርገዋል። የተደረገው የዊልቼር ድጋፍ አካል ጉዳተኞች ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ እንዲችሉ አስተዋፅኦ ይኖረዋል ተብሏል። በተመሳሳይ…

የኪርጊዝታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኩባትቤክ ቦሮኖቭ ስልጣን ለቀቁ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪርጊዝታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኩባትቤክ ቦሮኖቭ ስልጣን ለቀቁ፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ የሃገሪቱ ፓርላማ አፈ ጉባኤ ዳስታን ጁማቤኮቭም የስልጣን መልቀቂያቸውን አስገብተዋል፡፡ የስልጣን መልቀቂያው የሃገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን ባለፈው…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክን መረቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፌደራል እና የክልሉ የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ተመርቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት የአካባቢው ወጣቶች ስራን መልመድ፣ አሰሪን ማክበር እና ባጭር ጊዜም ከውጭ…

በቢሾፍቱ ከተማ በ28 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ብሄራዊ የጤፍ ምርምር ቤተ ሙከራ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ሙሉ የገንዘብ ድጋፍ በቢሾፍቱ ከተማ የተገነባው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ብሄራዊ የጤፍ ምርምር የቤተ ሙከራ ህንፃ ተመረቀ። 28 ሚሊየን ብርና ሶስት አመታትን የፈጀው ማዕከል ለተሟላ የምርምርና…

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በኦላይን ለመፈተን የሚያደርገውን ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በኦላይን ለመፈተን የሚያስችለውን አስፈልጊ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ለባለሙያዎች ስልጠናዎችን መስጠት የተጀመረ ሲሆን በትምህርት ቤቶችም ፈተናውን…

የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የቀብር ስነ ስርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ተፈፀመ። የቀብር ስነ ስርዓታቸው ከመፈፀሙ በፊት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ በሚገኘው ልደት አዳራሽ…

ተጨማሪ 618 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 956 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ6 ሺህ 62 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 618 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 292 ሰዎች በፅኑ ህክምና ላይ…