Author
Tibebu Kebede 8243 posts
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና ለመግታት የሚያግዝ መመሪያ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ኮቪድ-19 በመከላከል ዜጎች በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ የሚያደርጉበትን መመሪያ ይፋ አደረገ።
በኢትዮጵያ መጋቢት 2012 ዓ.ም የተከሰተው የኮሮና ወረርሽኝ የሚያደርሰው ጉዳት እየጨመረ መጥቷል።
በአሁኑ ወቅት 79…
ፖለቲከኞች እና ህዝቡ ዴሞክራሲን ከመፈለግ ባሻገር ለዴሞክራሲ የሚያስፈልገውን ስነ ምግባር መተግባር ይገባቸዋል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ
አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፖለቲከኞች እና ህዝቡ ዴሞክራሲን ከመፈለግ ባሻገር ለዴሞክራሲ የሚያስፈልገውን ስነ ምግባር መተግባር እንደሚገባቸው ተናገሩ፡፡
ፕሬዚዳንቷ 5ኛውን የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 6ኛ ዓመት የሥራ…
ኢትዮጵያ ከመጭው ጥቅምት ወር ጀምሮ በሯን ለቱሪዝም ክፍት ታደርጋለች
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከመጭው ጥቅምት ወር ጀምሮ በሯን ለቱሪዝም ክፍት እንደምታደርግ ቱሪዝም ኢትዮጵያ አስታወቀ።
የቱሪዝም ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር አቶ ስለሺ ግርማ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት የኮሮና ቫይረስ በቱሪዝሙ ዘርፍ ላይ ከፍተኛ…
አየር መንገዱ ለደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ አውሮፕላን እና አብራሪዎችን ለማቅረብ ፈቃደኛ ነው – አቶ ተወልደ
አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ አውሮፕላኖችን፣ አብራሪዎች ለማቅረብና እና የጥገና አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ።
የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ተወልደ ገብረማሪያም ከደቡብ አፍሪካ መንግስት ጋር…
ከ100 ሺህ ብር በላይ አሮጌውን የብር ኖት የመቀየሪያ ጊዜ ጥቅምት 6 ቀን 2013 ዓ.ም ይጠናቀቃል
አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ100 ሺህ እስከ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር አሮጌውን የብር ኖት በእጃቸው የያዙ አካላት እስከ ጥቅምት 6 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲሱ የብር ኖት እንዲቀይሩ ብሄራዊ ባንክ አሳሰበ።
አሮጌውን የብር ኖት በአዲሱ የብር ኖት ለመቀየር መንግስት የ90…
የብሔር ብሔረሰቦች በዓል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የአከባበር ለውጥ ተደረገበት
አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በዘንድሮው የብሄር ብሄረሰቦች በዓል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የአከባበር ለውጥ እንደተደረገበት አስታወቀ፡፡
ከዚህ ቀደም በአንድ ክልል አዘጋጅነት የሚከበርበት መንገድ ቀርቶ ከኅዳር 15 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በወጣ መርሀ…
በመዲናዋ የተጓተቱ የመንገድ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት እንዲበቁ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በበጀት እጥረት እና በአንዳንድ ችግሮች የተጓተቱ የመንገድ ፕሮጀክቶች በፍጥነት ተጠናቀው ለአገልግሎት እንዲበቁ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ።
ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ…
የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና ርዕዮተ ዓለም ግንባታ ዘርፍ ሃገር አቀፍ የሁኔታ ግምገማና እቅድ ውይይት እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና ርዕዮተ ዓለም ግንባታ ዘርፍ ሃገር አቀፍ የሁኔታ ግምገማና እቅድ ውይይት መድረክ በአዳማ ከተማ እያካሄደ ነው።
በዋና ፅህፈት ቤት የፖለቲካና ርዕዮተ ዓለም ግንባታ ዘርፍ ሀላፊ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ በመክፈቻ…