Fana: At a Speed of Life!

ሃገር በቀሉ ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ ለአውሮፓ ማይክሮ ፋይናንስ ሽልማት የመጨረሻ እጩ ዝርዝር ውስጥ ገባ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገር በቀሉ ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ የአውሮፓ ማይክሮ ፋይናንስ በሚያዘጋጀው አመታዊው የምርጥ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም የመጨረሻዎቹ ዝርዝር ውስጥ ገባ፡፡ ተቋሙ በአውሮፓ ማይክሮ ፋይናንስ በተዘጋጀውና በፈረንጆቹ 2020 የምርጥ ማይክሮ…

የፓሊዬ ክትባትን በአምስት ክልሎች እና በሁለት ከተማ አስተዳደሮች መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፓሊዬ ክትባትን በአምስት ክልሎች እና በሁለት ከተማ አስተዳደሮች መስጠት ተጀመረ። በዚህም በደቡብ፣ ኦሮሚያ፣ ሶማሌ፣ ሐረሪ ክልሎች እና በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የፓሊዬ ክትባት መስጠት ተጀምሯል። ከዛሬ…

ባለፉት 24 ሰአታት 892 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ8 ሺህ 254 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 892 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ባለፉት 24 ሰዓታት ከቫይረሱ ጋር ተያይዞ 17 ሰዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአማራ ክልል አመራሮች ጋር ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአማራ ክልል መንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ ኩታ ገጠም እርሻ የክልሉን ልማት እና አምራችነት ለማሳደግ ያለውን ሚና በተመለከተ ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዛሬው…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በ22 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ተሸጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የቀጥታ ቴሌቪዥን ስርጭት እና የውድድር ስያሜ ለዲ ኤስ ቲቪ በ22 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ተሸጠ። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፕሪሚየር ሊግ ውድድሩን በቀጥታ ቴሌቪዥን ስርጭት ለማስተላለፍ ፍላጎት…

በአማራ እና በትግራይ ክልሎች የተከሰተው የአንበጣ መንጋ ሰብል እያወደመ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ እና ትግራይ ክልሎች የተከሰተው የበረሃ አንበጣ መንጋ ጉዳት እያደረሰ መሆኑ ተገለፀ። በምስራቅ አማራ ሰሜን እና ደቡብ ወሎ ዞኖች የተከሰተው የአንበጣ መንጋው በሰብል ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑ ተነግሯል። በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ…

የመስከረም ወር ዓለም ላይ ሞቃታማው ወር መሆኑን ተመራማሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስከረም ወር ዓለም ላይ ሞቃታማው ወር መሆኑን ተመራማሪዎች ገለጹ፡፡ የዘንድሮው መስከረም ወር ካለፈው አመት መስከረም ወር ጋር ሲነጻጸርም የሙቀት መጠኑ በ0 ነጥብ 05 ዲግሪ ሴሊሺየስ ከፍ ያለ ነው ብለዋል፡፡ የአውሮፓ ህብረት የምድር…

በሶማሌ ክልል የመሰረት ልማት ግንባታዎች በተያዘላቸው የጊዜ ግደብ ተጠናቀው ለአገልግሎት እንዲውሉ አቅጣጫና መመሪያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሌ ክልል የመሰረት ልማት ግንባታዎች በተያዘላቸው የጊዜ ግደብ በፍጥነት ተጠናቀው ለአገልግሎት እንዲውሉ አቅጣጫና መመሪያ ተሰጠ። የሶማሌ ክልል ለበርካታ ዓመታት ተደራርቦ የቆዩትን የዜጎች የሰላም፣ የመሰረተ ልማት፣ መልካም አስተዳደር፣…

የአንበጣ ወረርሽኝ ስርጭት አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ በደረሱ ሰብሎች ላይ የከፋ ጉዳት እንዳያስከትል ህብረተሰቡ የመከላከል ዘመቻው አካል እንዲሆን ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአንበጣ ወረርሽኝ ስርጭት አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ በደረሱ ሰብሎች ላይ የከፋ ጉዳት እንዳያስከትል ህብረተሰቡ የመከላከል ዘመቻው አካል እንዲሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ…

በቂርቆስ ክ/ከተማ በአንድ ንግድ ቤት ውስጥ የተከማቸ ከ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በአንድ ንግድ ቤት ውስጥ የተከማቸ ከ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ በህዝብ ጥቆማ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡   በቂርቆስ ክፍለከተማ ወረዳ 9 ደምበል ተብሎ በሚጠራው…