ዓለምአቀፋዊ ዜና የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከግብፁ አቻቸው አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Oct 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከግብፁ አቻቸው አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ጋር መወያየታቸው ተገለፀ። በዚህም በሀገራቱ ቀጠናዊ የሰላም ፣ ደህነነት፣ ንግድ እና የኮሮና ቫይረስ ምላሽ ትብብር ላይ በማተኮር መወያየታቸውን ከኬንያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ድባጢ ወረዳ ከቀያቸው ተፈናቅለው የነበሩ 213 የህብረተሰብ ክፍሎች ወደቀያቸው ተመለሱ Tibebu Kebede Oct 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ድባጢ ወረዳ ቆርቃ እና ሰንቦሰሬ ቀበሌዎች ከዚህ ቀደም የጥፋት ኃይሎች በሚያደርሱት ጥቃት ከቀያቸው ተፈናቅለው የነበሩ 213 የህብረተሰብ ክፍሎች ወደቀያቸው ተመለሱ፡፡ በወረዳው በሚገኙት ቆርቃ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የሚገኙ ዐቃቤ ህጎች በክልሉ መንግስት የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እና ውሳኔ ምክንያት የሥራ ማቆም አድማ ሊያደርጉ ነው Tibebu Kebede Oct 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ ዐቃቤ ህጎች በክልሉ መንግስት የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እና በአመራሮቹ ፓለቲካዊ ጫና ምክንያት የሥራ ማቆም አድማ ሊያደርጉ ነው። ባለብን ከፍተኛ የደህንነት ስጋት ምክንያት ሥማችን አይጠቀስብን ያሉ አቀቤ ህጎች …
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 959 የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 735 ሰዎች አገግመዋል Tibebu Kebede Oct 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተካሄደ 8 ሺህ 101 የላብራቶሪ ምርመራ 959 የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በዚህ በኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 78 ሺህ 819 ደርሷል።…
ስፓርት ጠ/ሚ ዐቢይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በለንደን ላስመሰገቡት ውጤት ምስጋና አቀረቡ Tibebu Kebede Oct 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በለንደን በተካሄደው የወንዶች ማራቶን አሸናፊ ለሆኑ አትሌቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ላይ በለንደን ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አስደናቂት ውጤት አስመዝግበዋል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሶሚሊያው ፕሬዚዳንት መሀመድ ፎርማጆ አስመራ ገቡ Tibebu Kebede Oct 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሀመድ አብዱላሂ ፎርማጆ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ኤርትራ ገብተዋል። ፕሬዚዳንት የሁለት ቀናት ጉብኝት ለማድረግ አስመራ ሲገቡ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በጉብኝቱም የሁለቱ ሀገራት…
ስፓርት የለንደን ማራቶንን ኢትዮጵያዊው ሹራ ቅጣታ ቶላ አሸነፈ Tibebu Kebede Oct 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሲጠበቅ የነበረውን የለንደን ማራቶን ኢትዮጵያዊው ሹራ ቅጣታ ቶላ ሲያሸንፍ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ ሲሳይ ለማ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል። ሹራ ቅጣታ ቶላ 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ41 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ነው ውድድሩን ያሸነፈው።…
የሀገር ውስጥ ዜና መቐለ ዩኒቨርስቲ ለ8 ምሁራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ Tibebu Kebede Oct 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መቐለ ዩኒቨርስቲ ለ8 ምሁራን ሙሉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታወቀ። የዩኒቨርስቲው ቦርድ በዛሬው ዕለት ለ8ቱ ምሁራን የፕሮፌሰርነት ማዕረጉን አፅድቋል። በዚህም መሰረት ዶክተር አፈወርቅ ሙሉጌታ ፣ ዶክተር ኢብራሂም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓል በሆራ አርሰዴ ተከበረ Tibebu Kebede Oct 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል የሆነው የኢሬቻ በዓል ከንጋቱ ጀምሮ በሆራ አርሰዴ በተከናወነ ስነስርዓት ተከበረ። የበዓሉ ስነ ስርዓት በገዳ ሥርዓት መሰረት በአባገዳዎች ምርቃት ነው የተጀመረው፡፡ በበዓሉ ላይ ለመታደም ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ24 ሰዓታት ውስጥ 872 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede Oct 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 726 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 872 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በእለታዊ መግለጫው በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 77 ሺህ…