የሀገር ውስጥ ዜና የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሰላም መከበሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ Tibebu Kebede Oct 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አባገዳዎች ፣ አደ ስንቄዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የተከበረው የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም መከበሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በዓሉ በሰላም እንዲከበር የፀጥታ ግብረ ኃይሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ልማት ማህበር 5 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የኮቪድ 19 መመርመሪያ ኪቶችን ለትግራይ ክልል ጤና ቢሮ አስረከበ Tibebu Kebede Oct 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ልማት ማህበር 5 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የኮቪድ 19 መመርመሪያ ኪቶችን ለትግራይ ክልል ጤና ቢሮ አስረከበ፡፡ ድጋፉን የትግራይ ልማት ማህበር ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አክሊሉ ሃይለሚካኤል ለትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ሃላፊ ዶክተር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሆስፒታል ገቡ Tibebu Kebede Oct 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሆስፒታል ገቡ፡፡ ከነጩ ቤተ መንግስት የወጡ መረጃዎች ፕሬዚዳንቱ መጠነኛ የድካም ስሜት እንዳለባቸው ያመላክታሉ፡፡ ይሁን እንጅ ትራምፕ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓል በሆራ ፊንፊኔ ተከበረ Tibebu Kebede Oct 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል የሆነው የኢሬቻ በዓል በሆራ ፊንፊኔ ተከበረ። የበዓሉ ስነ ስርዓት የተጀመረው በገዳ ሥርዓት መሰረት በአባገዳዎች ምርቃት ነው፡፡ በበዓሉ ላይ ለመታደም ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ ሆራ ፊንፊኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ከ ወ/ሮ አዳነች የኢሬቻ በዓል በሆራ ፊንፊኔ በሰላም እንዲከበር ያስቻሉ አካላትን አመሰገኑ Tibebu Kebede Oct 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ ከበዓሉ ማብቃት በኋላ በሰጡት መግለጫ፥ አሬቻ በሆራ ፊንፊኔ በድምቀት እና በሰላም ተከብሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሰላም መከበሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ Tibebu Kebede Oct 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሰላም መከበሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በመግለጫው ለበዓሉ በሰላም መከበር ድጋፍ ላበረከቱ አካላት ምስጋናውን አቅርቧል፡፡ አባገዳዎች፣ አደ ስንቄዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃገር አቀፍ የትምህርት ብርሃን የተሰኘ አዲስ የፈተና ዓይነት ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Oct 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በዘንድሮው አመት “ሃገር አቀፍ የትምህርት ብርሃን” የተሰኘ አዲስ የፈተና አይነት እንደሚጀምር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የትምህርት ዘርፉን የሪፎርም ስራዎች በተመለከተ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር ውይይት አድርጓል።…
ቢዝነስ የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ Tibebu Kebede Oct 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር በትዊተር ገጹ እንዳስታወቀው ድጋፉ የከተማ ሴፍቲኔት ፕሮግራምን ለመደገፍ የሚውል ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ 50 ሚሊየን ዶላሩ ስደተኞች በሚገኙበት አካባቢ…
Uncategorized ኮሚሽኑ በሚቀጥሉት 10 አመታት የልማት አካታችነትን በማረጋገጥ ፍትሃዊ እድገትን ለማረገጥ እንደሚሰራ አስታወቀ Tibebu Kebede Oct 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 አመታት የልማት አካታችነትን በማረጋገጥ ፍትሃዊ እድገትን ለማረገጥ እንደሚሰራ የፕላንና ልማት ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በ10 ዓመቱ መሪ እቅድ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል። ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው የኢሬቻ የሰላም ፎረም እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Oct 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው የኢሬቻ የሰላም ፎረም በሸራተን አዲስ እየተካሄደ ነው። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ኦሮሞ ወደ ቀደመ ማንነትና እሴቶቹ እንዲመለስ የክልሉ መንግስት በከፍተኛ ሁኔታ እየሰራ መሆኑን ገልፀዋል። ወንድማማችነትን…