Fana: At a Speed of Life!

በሀረሪ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ 14 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀረሪ ክልል ለታላቁ የህዳሴ ግድብ በአምስት ወር ከአስራ አራት ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ። የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ዋንጫ በክልሉ ከጥር 27 ቀን 2013 ጀምሮ የነበረውን የአምስት ወራት ቆይታ አጠናቆ…

የገጠምነው ጠላት የኢትዮጵያ ነቀርሳ የሆነ ጠላት ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው ያገኘውን የፖለቲካ ሥልጣን የገዛ ሀገሩን ለማፍረስ የተጠቀመ ምናልባት በታሪክ ብቸኛው ቡድን ነው አሉ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ፡፡ አብሮ የኖረ ሰይጣን በቶሎ አይነቀልም እንደሚባለው በግራ በቀኝ መፍጨርጨሩ አይቀርም…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በጀርመን እና እንግሊዝ የስራ ጉብኝት አድር

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በጀርመን እና እንግሊዝ ይፋዊ የስራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝታቸው ለጀርመን የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትርሚጉዌል በርገር እንዲሁም ለእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች…

13 የሚደርሱ ሰዎችን አሳፍራ በጣና ሃይቅ ላይ ጉዞ የጀመረች አነስተኛ ጀልባ ተሰወረች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ 13 የሚደርሱ ሰዎችን አሳፍራ በጣና ሃይቅ ላይ ጉዞ የጀመረች አነስተኛ ጀልባ መሰወሯን ፖሊስ አስታወቀ። የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ምክትል ኮማንደር ቸርነት…

በበድር የኢትዮጵያ የሙሰሊሞች ማህበር አማካኝነት ከ500 ሺህ ዶላር በላይ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድር የኢትዮጵያ አለም አቀፍ የሙሰሊሞች ማህበር እና በዋሽንግተን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት ከ500 ሺህ ዶላር በላይ ተሰብስቧል፡፡ ተቀማጭነቱ ዋሽንግተን ዲሲ በሆነው ማህበር እና የኢትዮጵያ ኤምባሲ…

ወደ ግዳጅ ቀጠና ለሚያመሩ የሀረሪ ክልል ልዩ ሀይል አባላት ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪውን ትህነግ ጁንታ ሀገር አፍራሽ ተግባርን ለማክሸፍ ወደ ግዳጅ ቀጠናው ለሚያመሩ የሀረሪ ክልል የልዩ ሀይል የፖሊስ አባላት የክልሉ መንግስት በዛሬው እለት የሽኝት ስነ-ስርአት አካሂዷል። በሽኝት ስነ-ስርአቱ ላይ የተገኙት…

ጁንታዉ በተስፋ-መቁረጥ ስሜት በአፋር ክልል በሰዉና ንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታዉ በተስፋ-መቁረጥ ስሜት የከፈተዉን ጥቃት ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ እልባት ለመስጠት የክልሉ ህዝብና መንግስት በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን የአፋር ክልል ሰላምና አስተዳደር ቢሮ ገለጸ:: ዛሬ ከጧቱ 2 ሰአት ጀምሮ ጁንታዉ…

ጨፌ ኦሮሚያ ለ2014 በጀት 124 ቢሊዮን ብር አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ የ2014 በጀት ዓመት 124 ቢሊዮን ብር እንዲሆን መሙሉ ድምጽ አጸደቀ፡፡ 29 ቢሊዮን ለካፒታል በጀት፣ 73 ቢሊዮን ብር ለወረዳዎች በጀት፣ 19 ቢሊዮን ብር ለተለያዩ ወጪዎች እና ለከተማ አስተዳደሮች ድጋፍ እንዲሁም…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 70 ቢሊዮን 670 ሚሊዮን ብር አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ለ2014 በጀት ዓመት 70 ቢሊዮን 670 ሚሊዮን ብር በማጽደቅ ጉባኤው ተጠናቀቀ። ምክር ቤቱ 8ኛው ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ፥ ለ2014 በጀት ዓመት 70 ቢሊዮን ፣670 ሚሊዮን ፣…

የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ በረራ ጀመረ:: የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዛሬ ወደ መቐለ በረራ ያደረገው ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቶ ነው።…