የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል መንግስት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ Tibebu Kebede Mar 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መንግስት በክልሉ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ። የክልሉ መንግስት ውሳኔውን በማስመልከት ባወጣው መግለጫ፥ ከክልል ጀምሮ እስከ ቀበሌ ድረስ ግብረ ሀይል አቋቁመሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በጊዜያዊነት ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲመለሱ ተወሰነ Tibebu Kebede Mar 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በጊዜያዊነት ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲመለሱ መወሰኑን የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የሳይንስ እና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከማላዊ ወደ ሞዛምቢክ ሲጓዙ ህይወታቸው ላለፈው ኢትዮጵያውያን የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ Tibebu Kebede Mar 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከማላዊ ወደ ሞዛምቢክ ሲጓዙ ህይወታቸው ላለፈው ኢትዮጵያውያን የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። ከማላዊ ወደ ሞዛምቢክ በጭነት መኪና ውስጥ ሲጓዙ የነበሩ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ህይወት ማለፉን የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በቤታቸው ሆነው የሚሰሩና ወደ ቢሮ የሚገቡ ሰራተኞችን ይፋ አደረጉ Tibebu Kebede Mar 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በቤታቸው ሆነው የሚሰሩና ወደ ቢሮ የሚገቡ ሰራተኞችን ለይተው ይፋ እያደረጉ ነው። የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ላልተወሰነ ጊዜ የፓስፖርት አገልግሎት መስጠት ማቆሙን ገለጸ Tibebu Kebede Mar 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ የፓስፖርት አገልግሎት መስጠት ማቆሙን አስታውቋል። የኤጀንው የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ደሳለኝ ተሬሳ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል 20 ሺህ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በመላ ሀገሪቱ ሊሰማሩ ነው Tibebu Kebede Mar 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ሰላምና ብልፅግና ተልዕኮ ሊግ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል 20 ሺህ በጎ ፈቃደኞችን በመላ ሀገሪቱ ሊያሰማራ መሆኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ወጣቶች ሰላምና ብልፅግና ተልዕኮ ሊግ ፕሬዚዳንት ወጣት ብርሃኑ በቀለ የኮሮናቫይረስን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከማላዊ ወደ ሞዛምቢክ ሲጓዙ የነበሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ህይወታቸው አለፈ Tibebu Kebede Mar 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከማላዊ ወደ ሞዛምቢክ በጭነት መኪና ውስጥ ሲጓዙ የነበሩ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ህይወት መለፉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዜጎች ላይ በደረሰው አሰቃቂ አደጋ የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን በመግለጽ፤ ለሟች ቤተሰቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ መንግስት ሰራተኞች ከተመረጡ የሥራ ሂደት ክፍል ውጪ ያሉ ሰራተኞች ላልተወሰነ ጊዜ ከቤታቸው ሆነው እንዲሠሩ ተወሰነ Tibebu Kebede Mar 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች ከነገ ጀምሮ ከተመረጡ የሥራ ሂደት ክፍል ውጪ ያሉ ሰራተኞች ላልተወሰነ ጊዜ ከቤታቸው ሆነው እንዲሠሩ ተወሰነ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እንዳስታወቁት፥…
ስፓርት የቶኪዮ ኦሎምፒክ ውድድርን ለአንድ ዓመት ለማራዘም ስምምነት ላይ ተደረሰ Tibebu Kebede Mar 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም አቀፉ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የ2020ቱን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ውድድር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለአንድ ዓመት እንዲራዘም የቀረበውን ምክረ ሃሳብ መቀባሉ ተገልጿል። የጃፓኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ እንደገለጹት፥ የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች እንደ አስፈላጊነቱና ተቋማቱ በሚያወጡት የአፈፃፀም ደንብ መሰረት ከቤት ሆነው እንዲሠሩ ተወሰነ Tibebu Kebede Mar 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮቪድ19 ሥርጭትን ለመከላከል የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች እንደ አስፈላጊነቱና ተቋማቱ በሚያወጡት የአፈፃፀም ደንብ መሰረት ከቤት ሆነው እንዲሠሩ ውሳኔ አሳለፈ። ውሳኔው ተፈፃሚ…