Fana: At a Speed of Life!

በኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን የሚገኘው ሳንሼንግ ፋርማቲካል በቀን 24 ሺህ ሊትር ሳኒታይዘር ማምረት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዱከም የሚገኘው ኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን የሚገኘው ሳንሼንግ ፋርማቲካል በቀን 24 ሺህ ሊትር ሳኒታይዘር ማምረት ጀመረ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አበበ አበባየሁ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ በኢስተርን ኢንዱስትሪ…

በመዲናዋ የአዲስ ከተማ መለስተኛ መናኸሪያ አገልግሎት ወደሌሎች መናኸሪያዎች እንዲዛወር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በተለምዶ አውቶብስ ተራ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው መለስተኛ መናኸሪያ አገልግሎት ወደሌሎች መናኸሪያዎች እንዲዛወር መደረጉን የትራንስፖርት ባለሥልጣን አመለከተ። ባለሥልጣኑ የኮሮናቫይረስ…

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተቋቋመው ግብረሃይል ካስቀመጠው አቅጣጫ ውጭ የሆኑ ስብሰባዎች አይካሄዱም- ብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የተቋቋመው ግብረሃይል ካስቀመጠው አቅጣጫ ውጭ የሆኑ ስብሰባዎች እንደማይካሄዱ የብልፅግና ፓርቲ አስታውቋል።   የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አወሉ አብዲ በዛሬው…

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለተቋሙና አካባቢው ነዋሪ የሚሆን የእጅ ማጽጃ ሳኒታይዘር ማምረት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የእጅ ማጽጃ ሳኒታይዘር ማምረት መጀመሩን  የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ  አስታወቀ። በዩኒቨርሲቲው ጤና ሳይንስና ህክምና ኮሌጅ የፋርማሲ ትምህርት ክፍል ኃላፊ እንዲሁም የኦቶና መማርያና ህክምና…

በብሪታኒያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ዜጎች በቤታቸው እንዲቆዩ ተወስኗል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታኒያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት 66 ሚሊየን የሚጠጉ የሀገሪቱ ህዝቦች በመኖሪያ ቤታቸው እንዲቆዩ ውሳኔ ተላልፏል። በአሁኑ ወቅት በብሪታኒያ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ቁጥር 335 መድረሱን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር…

ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ በአፍሪካ ኢኮኖሚያ ላይ የሚያደርሰውን ጫና ለመቀነስ የሚያስችል የድጋፍ ምክረ ሀሳብ ለቡድን 20 አባል ሀገራት አቀረበች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ 19) ለመከላከል እና በአፍሪካ የሚያስከትለውን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለመቀነስ የሚያስችል ባለ ሶስት ነጥብ የድጋፍ ምክረ ሀሳብ ለቡድን 20 አባል ሀገራት አቀረበች። የኮሮናቫይረስ በአፍሪካ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ስጋት…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ተጨማሪ አንድ ሰው ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ተጨማሪ አንድ ሰው መገኘቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል።   በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ የሚገኝበት ሰው ከተገኘ ወዲህ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ አንድ ተጨማሪ ሰው…

ጠ/ሚ ዐቢይ በኮሮናቫይረስ ዙሪያ ከሙሳ ፋኪ ማህማት፣ ከቶኒ ብሌርና ጎርደን ብራውን ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኮሮናቫይረስን (ኮቪድ 19) መከላከል በሚቻልባቸው መንገዶች  ዙሪያ ከተለያዩ ዓለም አቀፋዊ ተቋማት መሪዎች ጋር መክረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ  በጉዳዩ ላይ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ…

በጠ/ሚ ዐቢይ-ጃክ ማ ኢኒሼቲቭ በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተዘጋጁት የህክምና ቁሳቁሶች ወደ ተለያዩ ሀገራት ተላኩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ቻይናዊው ባለሃብት ጃክ ማ በጋራ በወሰዱት ኢኒሼቲቭ አማካኝነት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በአፍሪካ ለመከላከል የሚያግዙ የሕክምና መርጃ ቁሳቁሶች ሁለተኛ ዙር ድጋፍ ዛሬ ጠዋት ወደ ዘጠኝ ሀገራት…

የኮሮና ቫይረስ ዓለም ላይ በፍጥነት እየተዛመተ ነው – ዶክተር ቴድሮስ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ዓለም ላይ በፍጥነት እየተዛመተ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የቫይረሱን ስርጭት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፥ በቫይረሱ የተያዘው የመጀመሪያው ሰው ከታወቀበት እለት…