Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል የፓርቲም ሆነ የመንግሥት ስብሰባዎች እንዲቆሙ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የፓርቲም ሆነ የመንግሥት ስብሰባዎች እንዲቆሙ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ወሰነ። ኮማንድ ፖስቱ በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ ከነገ ጀምሮ በክልሉ የፓርቲም ሆነ የመንግስት ስብሰባዎች እንዳይካሄዱ…

ኢትዮጵያና ጀርመን ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጀርመን ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እና በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ብሪታ ዋግነር ተፈራርመውታል። የድጋፍ ስምምነቱ በኢትዮጵያ…

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በቴክኖሎጂ የታገዘ መረጃን ተደራሽ የሚያደርግ ግብረ ኃይል ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በቴክኖሎጂ የታገዘ የመረጃ አሰጣጥ እና ስርጭት እንዲኖር ከተለያዩ አካላት የተውጣጣ ግብረ ኃይል በማቋቋም ስራዎችን በመስራት ላይ እንደሚገኝ የግብረ ሀይሉ ሰብሳቢ እና የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም…

ጠ/ሚ ዐቢይ የኮሮና ቫይረስን መከላከል በሚቻልበት አግባብ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኮሮና ቫይረስን መከላከል በሚቻልበት አግባብ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ ተወያዩ።' በውይይታቸው ወቅት በቫይረሱ የስርጭትና መከላከያ መንገዶች ላይ መምከራቸውን በፌስ ቡክ ገጻቸው…

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ እና አፍጋኒስታን የኮሮና ቫይረስ የሚያደርሰውን ተፅዕኖ መቀነስ የሚያስችል ድጋፍ ሊያጸድቅ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ኢትዮጵያን ጨምሮ በ40 ሃገራት የኮሮና ቫይረስ የሚያደርሰውን ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ መቀነስና መከላከል የሚያስችል የ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል። ድጋፉ ኢትዮጵያና አፍጋኒስታንን ጨምሮ በሃገራቱ የኮሮና…

ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ድንበሮቿን ለሰዎች ዝውውር ዝግ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሁሉም የሃገሪቱ ድንበሮች ለሰዎች ዝውውር ዝግ መደረጋቸውን ተናገሩ። የድንበር መዘጋቱ የሎጅስቲክስ አቅርቦት ለማዳረስ የሚደረገውን ጥረት እንደማያካትት አስታውቀዋል። በዛሬው…

በመዲናዋ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉና ምንጩ ያልታወቀ ምርት የሸጡ መድሃኒት መደብሮች ታሸጉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ይረዳሉ በተባሉ ምርቶች ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ እና ጥራቱና ምንጩ ያልተረጋገጠ ምርት ሲሸጡ በነበሩ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ። የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን በዚህ ተግባር በተሰማሩ…

ካናዳ በኮሮና ቫይረስ ስጋት በቶኪዮ ኦሊምፒክ እንደማትሳተፍ አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ካናዳ በጃፓን ከሚካሄደው የ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ ውድድር ራሷን ማግለሏን አስታወቀች። የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በሃገራቸው አስተናጋጅነት የሚካሄደው የኦሊምፒክ ውድድር ለሌላ ጊዜ ሊተላለፍ እንደሚችል ለመጀመሪያ ጊዜ ተናግረዋል።…

የቶኪዮ ኦሊምፒክ ለሌላ ጊዜ እንዲዛወር በጃፓንና በዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ላይ ጫናው በርትቷል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮ የቶኪዮ ኦሊምፒክ ውድድር ለሌላ ጊዜ እንዲዛወር በአስተናጋጇ ሀገር ጃፓንና በዓለም ኦሊምፒክ ኮሚቴ ላይ ጫናው በርትቷል። በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ካናዳ በውድድሩ እንደማትሳተፍ ማስታወቋን ተከትሎ በርካቶች ውድድሩ ሌላ ጊዜ እንዲዛወር…

አሜሪካ ኢራንን ማገዝ ከፈለገች የጣለችውን ማዕቀብ ማንሳት እንዳለባት ፕሬዚዳንት ሃሰን ሮሃኒ ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ኢራን ኮሮና ቫይረስን ለመዋጋት የምታደርገውን ጥረት ማገዝ ከፈለገች የጣለችውን ማዕቀብ ማንሳት እንዳለባት ፕሬዚዳንት ሃሰን ሮሃኒ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ በቴሌቪዥን ባደረጉት ንግግር አሜሪካውያን ፖለቲከኞችን “ዋሾዎች” ሲሉ ገልጸዋቸዋል።…