የሀገር ውስጥ ዜና የዶክተር ካትሪን ሐምሊን የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ Tibebu Kebede Mar 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የፌስቱላ ሆስፒታል መስራች ዶክተር ካትሪን ሐምሊን የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ። የዶክተር ካትሪን ሐምሊን አስከሬን የሽኝት ፕሮግራም በመኖሪያ ቤታቸው ከተደረገ በኋላ የቀብር ስነ ስርዓታቸው በጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተ ክርስቲያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት የኮሮና ስርጭትን ለመቆጣጠር የተሳፋሪውን ቁጥር ቀነሰ Tibebu Kebede Mar 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የተሳፋሪውን ቁጥር መቀነሱን አስታወቀ። የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ እርምጃው የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር ያለመ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ መንገደኞች የ14 ቀናት የለይቶ ማቆያ ግዴታ ተጀምሯል Tibebu Kebede Mar 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ኢትዮጵያ በሚመጡ ሁሉም መንገደኞች ላይ ተፈፃሚ የሚሆነው የ14 ቀናት በልዩ ማቆያ ማዕከል የመቆየት ግዴታ ተጀምሯል። የጤና ሚኒስቴር ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ መንገደኞች በስካይ ላይት እና ጊዮን ሆቴሎች ከዛሬ ጀምሮ ለ14 ቀናት ተለይተው…
የሀገር ውስጥ ዜና በለይቶ ማቆያ ማዕከላት ለሚቆዩና ወጪያቸውን መሸፈን ለማይችሉ ዜጎች መንግስት ሙሉ ወጪያቸውን ይሸፍናል – ኢንጂነር ታከለ Tibebu Kebede Mar 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከኢትዮጵያ ውጭ የነበሩ ወገኖች በሚመለሱበት ጊዜ ወደ ህብረተሰቡ ከመቀላቀላቸው በፊት በለይቶ ማቆያ ማዕከላት በሚቆዩባቸው ጊዜዎች ወጪያቸውን መሸፈን ለማይችሉ ዜጎች ሙሉ ወጪያቸውን መንግስት እንደሚሸፍን አስታወቁ። ኢንጂነር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 11 ሰዎች መካከል ሁለቱ ጃፓናውያን ወደ ሃገራቸው ተሸኙ Tibebu Kebede Mar 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 11 ሰዎች መካከል ሁለቱ ጃፓናውያን ወደ ሃገራቸው መሸኘታቸውን አስታወቀ። ሌሎች በቫይረሱ የተያዙ እና ከሰዎቹ ጋር ግንኙነት ነበራቸው የተባሉ ሰዎችም ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል ነው…
የዜና ቪዲዮዎች የኮሮና ቫይርስን የመከላከል ጥረት በኦሮሚያ Tibebu Kebede Mar 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5nEsaSHfYLo&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች በጠ/ሚ ዐቢይ – ጃክ ማ ኢንሽዬቲቭ አማካኝነት ለኢትዮጵያና የአፍሪካ ሀገራት ከሚሰራጩት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከላከያዎች አዲስ አበባ ገብተዋል Tibebu Kebede Mar 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=AZmP_WXo4nI
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ህዝቡ ለኮሮናቫይረስ ከሚያጋልጡ ድርጊቶች በመቆጠብ ወረርሽኙን እንዲከላከል የትግራይ ብልፅግና ፓርቱ ፅህፈት ቤት ሀላፊ ጥሪ አቀረቡ Tibebu Kebede Mar 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል ህዝቡ ለኮሮናቫይረስ ከሚያጋልጡ ድርጊቶች በመቆጠብ ወረርሽኙን እንዲከላከል የትግራይ ብልፅግና ፓርቱ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ነብዩ ስሁል ሚካኤል ጥሪ አቀረቡ። ሀላፊው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት ህብረተሰቡ መጨባበጥን…
ፋና ስብስብ በምዕራብ አርሲ ዞን ከወትሮ የተለየ በረዶ ጣለ Tibebu Kebede Mar 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ወቅቱን ያልጠበቀ እና ከወትሮ የተለየ በረዶ ጣለ። ከወትሮ የተለየ በረዶው ምዕራብ አርሲ ዞን ኮፈሌ ወረዳ አሾካ ቀበሌ መጣሉን የዞኑ የመንግስት ኮሙዪኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታውቋል። በረዶው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢሚሬትስ አየር መንገድ በኮሮናቫይረስ ምክንያት ሁሉንም የመንገደኞች በረራ አቋረጠ Tibebu Kebede Mar 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢሚሬትስ አየር መንገድ ከኮሮናቫይረስ ጋር በተያያዘ ሁሉንም የመንገደኞች በረራ ላልተወሰነ ጊዜ አቋረጠ። የኢሚሬትስ አየር መንገድ በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ፥ በሁሉም የዓለም አቀፍ መዳረሻዎች የሚያደርጋቸው የመንገደኞች በረራዎች ከፊታችን…