በዓለም ላይ በከሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ300 ሺህ ሲያልፍ፤ 93 ሺህ ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ300 ሺህ በላይ ማለፉን መረጃዎች እየጠቆሙ ነው።
በአሁኑ ወቅት በኮሮናቫይረስ ምክንያት ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ከ13 ሺህ የበለጠ ሲሆን፥ ከ93 ሺህ በላይ ሰዎች ደግሞ ከበሽታው…