Fana: At a Speed of Life!

የፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ። የፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር እስክንድር ሳህሉ እስካሁን የቫይረሱ ምልክት ታይቶባቸው ወደ ሆስፒታሉ የመጡ ታማሚዎች…

የተለያዩ ሆስፒታሎች የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ጠያቂ እንዳይገባ ከለከሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያዩ ሆስፒታሎች የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት እና የታካሚዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ላይ ይገኛሉ። ለአብነትም የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የተገልጋዮችን ደህንነት ለመጠበቅ በአገልግሎታችን…

በአዲስ አበባ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ እርምጃ የተወሰደባቸው ተቋማት 767 ደረሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 767 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱን የከተማ አስተዳደሩ ንግድ ቢሮ ገለፀ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስ በከተማዋ መታዩቱን ተከትሎ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እና የአቅርቦት…

የኮሮና ወረርሽኝ በኢኮኖሚ ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ጉዳት በመለየት የሚቻለውን ለማድረግ መንግሥት እንቅስቃሴ ጀምሯል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ወረርሽኝ በሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ተጨባጭ ጉዳት ፈጥኖ በመለየት የሚቻለውን ሁሉ ለማድረግ መንግሥት እንቅስቃሴ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሮና ቫይረስ ስጋት በምርጫ ኦፕሬሽን ላይ ስለሚኖረው ተጽእኖ ከፖለቲካ ፓርዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 11፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አለም አቀፍ ችግር የሆነው የኮሮና ቫይረስ ስጋት በምርጫ ኦፕሬሽን ላይ ስለሚኖረው ተጽእኖ እንዲሁም ሊወሰዱ ስለሚችሉ አማራጭ እርምጃዎች ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት ማድረጉን አስታወቀ። በሁለት የተለያዩ ዙሮች…

የአፍሪካ ሕብረት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ስርጭትን ለመግታት ዘርፈ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን በአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን የበሽታዎች መከላከያና መቆጣጠሪያ ማዕከል (ሲዲሲ) አስታወቀ። ማዕከሉ ትናንት በሰጠው መግለጫ ኮቪድ 19 ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ…

በኢትዮጵያ ሶስት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሶስት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንደተያዙ መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። አንድ የ44 ዓመት ጃፓናዊ ዜጋ፣ 1 የ85 ዓመት ኢትዮጵያዊ እና 1 የ39 ዓመት አውስትራሊያዊ ዜጋ በተደረገላቸው የህክምና ክትትል እና የላቦራቶሪ…

በደቡብ ክልል ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያየዘ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 216 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 216 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን የደቡብ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ ወይዘሮ ሂክማ ከይረዲን በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ፥ የኮሮና ቫይረስ…