በመዲናዋ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የንጽህና እቃዎችን ማሰባሰቢያ ማዕከል ተቋቋመ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 10፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የንጽህና እቃዎችን ማሰባሰቢያ ማዕከል በመስቀል አደባባይ ተቋቁሟል።
በከተማዋ ወጣቶችና በጎ ፈቃደኞች የተቋቋመው ኮሚቴ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች…