በኦሮሚያ እና ደቡብ ክልሎች የተከሰተውን የበረሃ አንበጣ የመከላከል ስራ እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ወደ ሀገር ውስጥ ሲገባ ከነበረው የአንበጣ መንጋ በተጨማሪ ከሶማሊያ እየገባ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ይህንንም ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ፣ ጉጂ ፣ ቦረና ዞኖች እንዲሁም በደቡብ ክልል የተለያዩ…