የፌዴራል መንግስት የልማት ፕሮጀክቶች አስተዳደር እና አመራር ረቂቅ አዋጅ የመንግስትን ሃብት ውጤታማ ዘርፎች ላይ ማዋል ያስችላል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግስት የልማት ፕሮጀክቶች አስተዳደር እና አመራር ረቂቅ አዋጅ የመንግስትን ሀብት በውጤታማ ዘርፎች ላይ ማዋል እንደሚያችል ተገለፀ፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 77ኛ መደበኛ ስብሰባው በፕላንና ልማት ኮሚሽን ተዘጋጅቶ የቀረበውን…