Fana: At a Speed of Life!

በሃሰት መረጃ ህዝቡን ለማደናገር የሚደረግ ሙከራ ተቀባይነት የሌለው ተራ ተግባር ነው – ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃሰት መረጃዎችን በማሰራጨት ህዝቡን ለማደናገር የሚደረግ ሙከራ ተቀባይነት የሌለው ተራ ተግባር መሆኑን ብልጽግና ፓርቲ ገለጸ፡፡ ከፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ሾልኮ የወጣ የፓርቲውን ፕሬዚዳንት ንግግር በማስመሰል ተፈብርኮ የተለቀቀውን…

ለፌዴራል እና ለክልል ኮሙዩኒኬሽን ባለሙያዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ለፌዴራል እና ለክልል ኮሙዩኒኬሽን ባለሙያዎች ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡ ስልጠናው 'ተግባቦት በዲጂታል ዘመን' እና 'የቀውስ ተግባቦት' በሚል ርዕስ እየተካሄደ መሆኑን የጽህፈት ቤቱ መረጃ…

አፈ ጉባኤ አቶ ታገሠ ጫፎ ከሴናተር ጂም ኢንሆፍ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሠ ጫፎ ከአሜሪካ ኦክላሆማ ግዛት ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በቀጠናዊና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡…

እስራኤል እና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የመጀመሪያውን የቀረጥ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል እና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የመጀመሪያውን የቀረጥ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የእስራኤል የገንዘብ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፥ ሃገራቱ የኢንቨስትመንት ጥበቃን ያካተተና የመጀመሪያ የሆነውን የቀረጥ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ…

የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፉን ማቀላጠፍ ለብሔራዊ ልማትና ኢኮኖሚያዊ እድገት አስፈላጊ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፉን ማቀላጠፍ ለብሔራዊ ልማትና ኢኮኖሚያዊ እድገት አስፈላጊ መሆኑን አስታወቁ፡፡ ለዚህም በዘርፉ የኢትዮጵያ ብልጽግና ራዕይ ትኩረት እየተደረገ መሆኑን በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡…

ከብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ሾልኮ የወጣ ብለው የሚያስተላልፉት ድምጽ ፍጹም ሀሰት ነው- ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፓርቲው ሀሰተኛ መረጃን በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት የሚታወቁ ሚዲያዎች በቅርቡ ከተካሄደው የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ሾልኮ የወጣ ብለው የሚያስተላልፉት ድምጽ ፍጹም ሀሰት የሆነ፣…

በጥብቅ ሲፈለጉ የነበሩ የአሸባሪው ህዋሃት ቡድን አባላት ጅቡቲ ላይ በቁጥጥር ስር ውለው አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አገሪቱን የሽብር ቀጠና ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ እና በጥብቅ ሲፈለጉ የነበሩ የአሸባሪው ህዋሃት ቡድን አባላት በጅቡቲ መንግስት በቁጥጥር ስር ውለው ዛሬ አመሻሹ ላይ አዲስ አበባ መግባታቸውን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።…

በብልጽግና ፓርቲ ስብሰባ ወቅት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተባለ በማስመሰል የተለቀቀው የድምፅ ፋይል በውሸት የተቀነባበረ ነው – ጠ/ሚ ጽህፈት ቤት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ባለፈው ሳምንት በብልጽግና ፓርቲ ስብሰባ ወቅት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተባለ በማስመሰል የተለቀቀው የድምፅ ፋይል በውሸት የተቀነባበረና ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያያየ ጊዜ የተናገሩትን በመቁረጥና በመቀጠል የተፈጠረ የሀሰት…

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የስራ አፈጻጸም የውይይት መድረክ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ላለፉት ሶሰት ቀናት በመቐለ ከተማ ሲያካሂድ የቆየው የስራ አፈጻጸም የውይይት መድረክ ቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አጠናቀቀ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሰራ አስፈጻሚ ዶክተር አብረሃም በላይ በተገኙበት…

ብሔራዊ የአካባቢ መብቶች ፎረም ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የአካባቢ መብቶች ፎረም መመስረት የኢትዮጵያን የአካባቢ ጥበቃ እና ልማት ለማሳደግ ብሎም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ውጤታማ እንዲሆን ያግዛል ተብሏል። የአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ከዋቸሞ ዩንቨርሲቲ እና ሌሎች…