Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የ2028ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ለማስተናገድ ለካፍ ጥያቄ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የ2028ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ለማስተናገድ ጥያቄዋን ያቀረበችበትን ሰነድ ለአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) አስገብታለች፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኢፌዴሪ መንግሥት ጋር በጋራ አስፈላጊ ሰነዶችን ያካተተ ዶክመንት ለካፍ…

የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነገው ዕለት የሚከበረውን 1 ሺህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) ምክንያት በማድረግ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ ይተኮሳል አለ መከላከያ ሚኒስቴር፡፡ መድፉ ነገ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ…

ዘመኑን ያልዋጀው የካይሮ የቅኝ ግዛት መነፅር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሞነኛው ከካይሮ የሚሰሙት ተደጋጋሚ እና መሠረተ ቢስ ውንጀላዎች የኖረውንና ያረጀውን የፖለቲካ ትርክት እንደገና ለማደስ የሚደረጉ የከንቱ ጥረቶች ማሳያ ናቸው። ግብፅ አሁንም ድረስ የታላቁን የዓባይ ወንዝ ተፈጥሯዊና ሕጋዊ ፍሰት እንደ ግል ሐይቋ…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ1501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያስተላለፈው መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- በሀገራችንና…

አለመግባባት የወለደው ምክክር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩን የወለደው ችግር ነው፤ አለመግባባት ነው ለመግባባት ወንበር አስቦ ያስቀመጠን። ልዩነት ራሱ ንግግርን ወለደ፤ ጭቅጭቅ ጠረጴዛን አዘጋጀ። የዚህ መንገድ ሥሙ ስልጡንነት ይባላል። ኢትዮጵያ ሁለት ገጽ አላት። አንደኛው ገጿ ላይ ክብር፣…

በማምረት ሀገር ማጽናት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የወደፊቱን የሀገሪቱን የኢኮኖሚ አቅጣጫ ለመቀየር፣ የሀገር ውስጥ የማምረት አቅምን ለማጎልበት፣ የውጭ ምርቶችን ጥገኝነት ለመቀነስና ዘላቂ የኢንዱስትሪ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የታለመ ሀገራዊ ንቅናቄ ነው። ይህ ግዙፍ…

ሀገራዊ ምክክር የሰላም፣ የፍትህና የብልጽግና ጉዞን ለማጠናከር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የረጅም ዘመን የነጻነት፣ የባህልና የታሪክ ባለጸጋ የሆነች ሀገር ብትሆንም ከትውልድ ወደ ትውልድ የተሻገሩ ልዮነቶችና አለመግባባቶች በየጊዜው የግጭት መንስኤ ሲሆኑ ሰንብተዋል፡፡ በእነዚህ ውስብስብ ሀገራዊ ችግሮች መካከል ለዘላቂ ሰላምና…

ከአምባገነንነት ወደ ሽብርተኝነት የተሸጋገረው ህገ ወጡ ቡድን ህወሓት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሕጋዊ የፖለቲካ ድርጅት ዋነኛ ኃላፊነት የሀገርን ሉዓላዊነት ማስከበር፣ የህዝቦችን አብሮ የመኖር አንድነት ማጠናከር እና ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማትን ማፋጠን ነው፡፡ ነገር ግን በኢትዮጵያ ዘመናዊ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ የሕገ ወጡ ህወሓት…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቅኝ ግዛት ይማቅቁ የነበሩ አፍሪካውያን ነጻ እንዲወጡና ሉዓላዊነታቸውን እዲያገኙ ዘርፈ ብዙ ድጋፍ ማድረጓ በታሪክ ተመዝግቧል፡፡ በዚምባብዌ የኢያን ስሚዝን ዘረኛ አገዛዝና እና በደቡብ አፍሪካ ሲካሄድ የነበረውን ጸረ አፓርታይድ…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ያለማቋረጥ ለሰባት ዓመታት እየተካሄደ የሚገኘው ፋና ላምሮት በመጪው ቅዳሜ በምዕራፍ 23 ከምድብ አንድ 6 ተወዳዳሪዎች ጋር ቀጥሎ ይካሄዳል። በቅዳሜው የምዕራፍ 23 ውድድር የምድብ አንድ ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር በሁለት ዙር ስራቸውን…