Fana: At a Speed of Life!

አጀንዳዎችን የማጣጣም ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ስምንቱ ቡድኖች የተስማሙባቸውን ምክረ ሀሳቦች እንዲያናብብ፣ እንዲያጣጥምና እንዲያደራጅ የተቋቋመው ቡድን ስራ አጠናክሮ ቀጥሏል አለ፡፡ እያንዳንዳቸው 500 አባላት ያሏቸው ስምንት ቡድኖች ያዘጋጇቸውንና…

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ 864 የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በሁለተኛ ዙር የሰለጠኑ 864 የፖሊስ መኮንኖች መርቀናል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ተመራቂ የፖሊስ መኮንኖቹ በቆይታቸው ያገኙት እውቀት ለላቀ ፖሊሳዊ ስብዕና…

የባሕር ዳር ስታዲየም ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ማስተናገድ የሚያስችለውን የካፍ ፍቃድ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር ዳር ስታዲየም የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ዝቅተኛ መመዘኛ በማሟላት ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ማስተናገድ የሚያስችለውን ፍቃድ አግኝቷል፡፡ የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ጋሻው ተቀባ ለፋና ዲጂታል…

በኦሮሚያ ክልል በበልግ ከለማው መሬት ከ21 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮው የበልግ እርሻ በዘር ከተሸፈነው መሬት ውስጥ እስካሁን ከ21 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰብሰቧል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ እንደገለጹት÷ በክልሉ በበልግ ወቅት ወደ 2 ሚሊየን…

በኦሮሚያ ክልል የሴቶችና ሕፃናትን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሴቶችና ሕፃናትን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በተከናኑ ሥራዎች አበረታች ውጤት ተገኝቷል አለ የክልሉ ሴቶችና ሕፃናት ጉዳይ ቢሮ። የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ መብራት ባጫ እንዳሉት ÷ መንግሥት የሴቶችና ሕፃናትን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ…

የምክክር ጉባዔው ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ አጀንዳዎቻቸው ላይ በጋራ የሚመክሩበትን ዕድል ፈጥሯል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ አጀንዳዎቻቸው ላይ በጋራ የሚመክሩበትን ዕድል ፈጥሯል አሉ ተመካካሪዎች፡፡ በኢትዮጵያን ለዘመናት ሲፈትኗት የቆዩ ታሪካዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልዩነቶችና አለመግባባቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ…

በመደመር መንግሥት የጋምቤላ ክልልን የቱሪዝም ሃብት የማጠናከር ሥራ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልልን ሰፊ የቱሪዝም ሀብት በማልማት የብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚን ስኬታማ ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ አለ የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ። የመደመር መንግሥት በቱሪዝም ዘርፍ የትናንት የታሪክ ሀብታችንን፣ የዛሬውን ልማታችንን…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር ምዕራፍ 23 የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ቀጥሎ ይካሄዳል። የሙዚቃ ባለሙያዎችን ፣የሙዚቃ ወዳጆችንና መድረክ ያጡ ባለተሰጥኦ ድምጻውያንን በአንድ ያገናኘው ፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ…

በአምራች ኢንተርፕራይዞች ለ270 ሺህ 548 ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጠረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት በአምራች ኢንተርፕራይዞች ለ270 ሺህ 548 ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል አለ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት፡፡ የተቋሙ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኑኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሮቤል አሕመድ እንዳሉት፥ የአምራች…

በምክክሩ ኢትዮጵያን የሚገነቡ ጠንካራ ሀሳቦች እየተንጸባረቁ ነው – ተመካካሪዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ኢትዮጵያን የሚገነቡ እና ወደፊት የሚያራምዱ ጠንካራ ሀሳቦች እየተንጸባረቁ ነው አሉ ተመካካሪዎች ። የ6ኛው ዙር የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል እና የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካሪ ኮሚቴ አባል መብራቱ ዓለሙ (ዶ/ር)…