Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር ክልል ዘብና የድል አርማ፡ የሰማዩ ንስር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድን ሀገር ሉዓላዊነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለማስከበር ዘመኑን የዋጀና የተሟላ አቅም ያለው አየር ኃይል መገንባት ከቀዳሚ ብሔራዊ ተግባራት አንዱ ነው። አየር ኃይል የአንድን ሀገር የአየር ክልል በንስር ዐይን እየቃኘ ከማንኛውም የውጭ…

ኢትዮጵያ እና ዩናይትድ ኪንግደም አጋርነታቸውን ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ዩናይትድ ኪንግደም በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተውን ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን የበለጠ ለማጎልበት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልጸዋል። 5ኛ ቀኑን በያዘው እና በታይላንድ ባንኮክ እየተካሄደ በሚገኘው የ2026 የዓለም አቀፉ…

የመደመር መንግሥት የጉዞ ትልም ለኢትዮጵያ ከፍታ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የዴሊቨሪ ክትትል ዘርፍ ኃላፊ ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ‘የትርክት ዕዳና በረከት’ በሚለው መጽሐፋቸው ላይ የተለያዩ ሥልጣኔዎችን በተለያዩ አካባቢዎችና በተለያዩ ዘመናት ያስተናገደችው…

የትግራይ ክልል የፌዴራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር ተግባራት ምንድን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ መሠረት የተመሰረተው የትግራይ ክልል የፌዴራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር በሚቀጥሉት 6 ወራት 10 ቁልፍ ተግባራት እንዲያከናውን ኃላፊነት ተሰጥቶታል፦ በዚህም መሠረት፦ 👉 በትግራይ ክልል ውስጥ ተፈጥሮ ያለውን…

ኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ አስተውሎትን የልማት ስትራቴጂዋ አካል አድርጋ እየሠራች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንንና ሰው ሰራሽ አስተውሎትን የልማት ስትራቴጂዋ አካል በማድረግ እየሠራች ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ትዕግስት ፍስሃ። ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅትና የዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብሰባዎች ጎን ለጎን የኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያና ዴንማርክ በአየር ንብረት ለውጥ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ዴንማርክ በአየር ንብረት ለውጥ ያላቸውን አጋርነት የበለጠ የሚያጠናክር አዲስ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ በገንዘብ ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) እና በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ሱኔ ክሮግስትሩፕ አማካኝነት ተፈርሟል፡፡…

ከተረጂነት አስተሳሰብ ለመውጣት ምርታማነትን ማሳደግ ይገባል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተረጂነት አስተሳሰብ ለመውጣት ምርታማነትን ማሳደግ ይገባል አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ምክር ቤት የውይይት መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ…

ማንቼስተር ሲቲ ከፒኤስጂ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ2ኛ ዙር መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት 9 ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህም ምሽት 4 ሰዓት ላይ ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኢትሃድ ከፒኤስጂ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ እስካሁን ያደረጋቸውን ጨዋታዎች…

ፍትሕ ለዓባይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)በዓለም አቀፍ መድረኮች የውሃ እጥረት አለብኝ የሚል ሰፊ የፖለቲካ ትርክት ለመገንባት የምትሞክረው ግብጽ በእውነቱ የውሃ እጥረት አለባት ወይስ የከፋ የውሃ አስተዳደር ችግርና ከፍተኛ የሃብት ብክነት? ሀገሪቷ በቅኝ ግዛት ዘመን በተፈረሙና ኢትዮጵያን…

ከብሔራዊ ደህንነት ጋር በቀጥታ የተሳሰረው የባሕር በር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ከፍትሐዊ ተጠቃሚነት፣ ከታሪክ፣ ከጂኦግራፊ እና ከብሔራዊ ደህንነት ጋር በቀጥታ የተሳሰረ የጋራ አጀንዳ ነው። የኢትዮጵያን ፍትሐዊ የባሕር በር ጥያቄ በዓለም አቀፍና አህጉር አቀፍ የዲፕሎማሲ መድረኮች ላይ ዋና አጀንዳ…