Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ሱዳን በተከሰተ የአውሮፕላን አደጋ የ20 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ሱዳን ዩኒቲ ግዛት አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሶ የ20 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ። አውሮፕላኑ ከግዛቷ ተነስቶ ወደ ደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ በማቅናት ላይ እያለ መከስከሱን የግዛቱ ኮሙኒኬሽን ሃላፊ ጋትዌች ባይፓል መግለጻቸውን ሬውተርስ…

የፓርቲው አቅጣጫዎች የድሬዳዋ የንግድ ማዕከልነትን ለማረጋገጥ እያስቻለ ነው – ከንቲባ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ የቀየሳቸው አቅጣጫዎች የድሬዳዋን የኢንዱስትሪ እና የንግድ ማዕከልነት እያረጋገጠ መሆኑን የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ተናገሩ። ከንቲባው ብልፅግና ፓርቲ በመጀመሪያው ጉባዔ…

ብልጽግና ፓርቲ ሰላምን ለማጽናትና ልማትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ከምንም በላይ ሰላምን ለማጽናትና ልማትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን የፓርቲው አመራሮች ገለጹ። ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት፣ ሀገራዊ የልማትና የብልጽግና እቅዶች ለማሳካትም የተጀመሩ ሁለንተናዊ ጥረቶች ተጠናክረው…

6 ጆንያ የባቡር ሀዲድ ተገጣጣሚ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ አስተዳደር በስድስት ጆንያ የተከዘነ የባቡር ሀዲድ ተገጣጣሚ መያዙ ተገለጸ። የከተማ አስተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ ጽ/ቤት ሃላፊ መንግስቱ አረጋው እንደገለጹት÷ የፀጥታ ኃይሎች ባደረጉት የተቀናጀ የቤት ለቤት ፍተሻ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በግማሽ ቢሊየን ብር የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክቶች እየተተገበሩ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017 ዓ.ም በግማሽ ቢሊየን ብር ወጪ የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክቶች እየተተገበሩ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የአርብቶ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የማዕድን ዘርፉን ገቢ አሳድጓል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለማዕድን ዘርፉ ልዩ ትኩረት በመስጠቱ የዘርፉን ገቢ ማሳደጉን የኦሮሚያ ማዕድን ልማት ባለስልጣን ገለጸ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ነመራ ገበየሁ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷በዘርፉ የነበሩ ችግሮችን…

ወባን ለማስወገድ አዳዲስ ስልቶችና ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም በሚቻልበት መንገድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወባን ለማስወገድ አዳዲስ ስልቶች እና ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም በሚቻልበት መንገድ ላይ ከአጋር ድርጅቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በመድረኩ ÷ ስብሰባው የወባ መድሃኒቶችን ወጪ ለመቀነስ እና ወባን ለመከላከል…

የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት እድሎች ለጃፓን ባለሃብቶች የማስተዋወቅ ስራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የቱሪዝም ፀጋዎችና የኢንቨስትመንት እድሎችን ለጃፓን ባለሃብቶች የማስተዋወቅ ስራ ተከናውኗል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ጃፓን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት የንግድና ኢንቨስትመንት ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ተዘጋጅቷል፡፡…

የአዳዲስ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታዎች በጥሩ አፈፃፀም ደረጃ ላይ መሆናቸውን ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስድስት የተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተጀመሩ አዳዲስ የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታዎች በጥሩ አፈፃፀም ደረጃ ላይ መሆናቸውን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የካሳንቺስ አያት የመኖሪያ መንደር ግንባታን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመንግስትና ግል አጋርነት በካሳንቺስ አያት የመኖሪያ መንደር 13 ሺህ 752 የመኖሪያ ቤቶችን ግንባታን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ በከተማ አስተዳደሩ እና በአያት ሪል ስቴት አጋርነት የሚገነቡት ቤቶች ለመኖሪያ…