Fana: At a Speed of Life!

እንደሀገር በመሠረተ-ልማት ዘርፍ ጉልህ እድገት ተመዝግቧል- ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ መሠረተ-ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ማዕቀፍ ኢትዮጵያ በዘርፉ ጉልህ እድገት ማስመዝገቧን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ “ለአፍሪካ ዘላቂ እድገት የሚሆን ጠንካራና ሁሉን አሳታፊ የሆነ መሠረተ-ልማት መገንባት” በሚል መሪ ሐሳብ የአፍሪካ…

ምክር ቤቱ የ2017 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ 582 ቢሊየን ብር በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ መደበኛ ስብሰባ የቀረበለትን የ2017 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ 582 ቢሊየን ብር በጀት አጽድቋል፡፡ የተጨማሪ በጀት ረቂቁን በምክር ቤቱ የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕጻናት መጠነ-መቀንጨርን ዜሮ በማድረግ ጤናማ እና አምራች የሰው ኃይል ለመፍጠር በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ አስታወቁ፡፡ በክልሉ የተቋቋመው የሥርዓተ-ምግብ እና ኒውትሪሽን ምክር ቤት ማብሰሪያ እና…

ዛምቢያዊቷ ባርብራ ባንዳ የዓመቱ ምርጥ ሴት የእግር ኳስ ተጫዋች ተሸላሚ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዛምቢያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እና ኦርላንዶ ፕራይድ እግር ኳስ ክለብ የፊት መስመር ተጫዋች ባርብራ ባንዳ የ2024 የቢቢሲ ምርጥ ሴት እግር ኳስ ተጫዋች ሽልማትን አሸነፈች፡፡ የስፔን ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እና የባርሴሎና አጥቂ አይታና ቦንማቲ…

አሁን ያለው የኢትዮጵያ እውነት ፈጣን እድገት እንጂ ሚሊየኖች የሚያልቁበት የረሀብ ታሪክ አይደለም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ያለው የኢትዮጵያ እውነት በአርአያነት የሚጠቀስ ፈጣን እድገት እንጂ ሚሊየኖች የሚያልቁበት የረሀብ ታሪክ እንዳልሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። በኢትዮጵያ በ1977ቱ ድርቅ ለተጎዱ ዜጎች ተቀንቅኖ ድጋፍ የተሰበሰበበት ‘Do…

በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ማካሄድ ለምን አስፈለገ?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲካሄድ ሁለት መነሻ ምክንያቶች መኖራቸው ይነገራል፡፡ እነዚህ መነሻ ምክንያቶችም ቀጥለው የተገለጹት መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ የሀሳብ መሪዎች…

አቶ ብናልፍ ከደቡብ ሱዳን የሰላም ግንባታ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ከአኅጉር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ ጎን ለጎን በደቡብ ሱዳን የሰላም ግንባታ ሚኒስትር እስቴፈን ፖን ኮል ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት የድንበር አካባቢ ሰላም፣ ልማት እና የሕዝብ…

ከ403 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉምሩክ ኮሚሽን ከሕዳር 6 እስከ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 403 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች ተያዙ፡፡ በተጨማሪም የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያዘዋውሩ…

የኢትዮጵያ እና ሕንድን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ሕንድን በርካታ ዘመናት ያስቆጠረ ዘርፈ-ብዙ ግንኙነት በይበልጥ በተለያዩ ዘርፎች ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተደረገ፡፡ በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍሰሃ ሻወል የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሕንድ ፕሬዚዳንት ዶውፓዲ ሙርሙ አቅርበዋል፡፡…

በየዕለቱ ከ800 የሚልቁ ተማሪዎችን የሚመግቡት መምህርት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መምህርት ቢርቂሳ ጀማል ላለፉት አራት ዓመታት ያለማቋረጥ ከ800 በላይ ተማሪዎችን በግላቸው በቀን አንድ ጊዜ እየመገቡ ይገኛሉ፡፡ መምህርቷ በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ በሚገኘው ጅሬን ቁጥር ሁለት 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመምህርነት ሙያ በማገልገል…