የሀገር ውስጥ ዜና በኮንፍረንሱ ሪፎርሞች ያመጡትን ለውጥ ማሳየት ተችሏል-አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተካሄደው አህጉራዊ የሰላም ኮንፍረንስ ሪፎርሞች ያመጡትን ተጨባጭ ለውጥ ማሳየት የተቻለበት ስኬታማ መድረክ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ገለጹ፡፡ "የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕብረተሰቡ የባንክ ምስጢር ቁጥር በመቀበል ከግለሰቦች አካውንት ብር ከሚመዘብሩ ወንጀለኞች እንዲጠነቀቅ ፖሊስ አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባንክ እንደተደወለ አስመስለው የተለያዩ ስልኮችን በመጠቀም የግለሰቦችን የባንክ ምስጢር ቁጥር በመቀበል በማጭበርበር ከግለሰቦች አካውንት ብር ከሚመዘብሩ ወንጀለኞች ሕብረተሰቡ ሊጠነቀቅ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አሳሰበ፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕንድ ለኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ማሻሻያ ትብብር እንደምታደርግ ገለጸች ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕንድ ለኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ማሻሻያ በብሪክስ ማዕቀፍ ትብብር ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር አኒል ኩማር ራኢ አረጋገጡ፡፡ ሕንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ የልማት ትብብርና ሌሎች ግንኙነቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ታጥቀው ጫካ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ኃይሎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ በአንካሻ ገብርኤል ቀበሌ ታጥቀው ጫካ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ኃይሎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ፡፡ በቀጣናው በሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚመራው ኮማንድ ፖስት ባደረገው የተቀናጀ ሥራ በጫካ…
ቢዝነስ ዴላሞንት ምግብ ማቀነባበሪያ ኩባንያ በኢትዮጵያ ሥራ ለመጀመር ፍላጎት እንዳለው ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳዩ ዴላሞት ኢንተርፕራይዝ ምግብ ማቀነባበሪያ ኩባንያ በኢትዮጵያ የደረቅ ምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኢዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ(ዶ/ር)፤ የኩባንያው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ የሰላም ጉባዔ ተሳታፊ ሚኒስትሮች የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Nov 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አኅጉር አቀፍ የአፍሪካ የሰላም ጉባዔ ተሳታፊ ሚኒስትሮች በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት በመገኘት የተከናወኑ የለውጥ ሥራዎችን ጎበኙ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ…
ስፓርት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን በፕሬዚዳንትነት ለመምራት የሚወዳደሩ ዕጩዎች ይፋ ሆኑ ዮሐንስ ደርበው Nov 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን ለቀጣይ አራት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ለመምራት የሚወዳደሩ አምስት የመጨረሻ ዕጩዎች ይፋ ሆነዋል። በዚሁ መሠረት ከትግራይ ክልል አትሌት ገ/እግዚአብሔር ገ/ማርያም፣ ከአማራ ክልል አቶ ያየህ አዲስ፣ ከኦሮሚያ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የተዛባ መረጃ ስደተኞችን ከመነሻው ጀምሮ ተገቢ ያልሆኑ መንገዶችን እንዲከተሉ እያደረገ መሆኑ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Nov 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተዛባ መረጃ ስደተኞችን ከመነሻው ጀምሮ መደበኛ ያልሆኑ መንገዶችን እንዲከተሉ እንደሚያደርግ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ገለጹ፡፡ በጄኔቫ በተካሄደው የ2024 ዓለም አቀፍ ፍልሰት ላይ ትኩረቱን ባደረገ ውይይት የሀሰተኛ መረጃን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና ርዋንዳን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ከርዋንዳ የውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ቪንሰንት ቢሩታ (ዶ/ር) ጋር የሁለትዮሽ ትብብርን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አደረጉ፡፡ በውይይታቸውም የሀገራቱን ጥቅም ባስጠበቀ መልኩ የጋራ ልምድንና ዕውቀትን በመጠቀም ለሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ቻይና በቱሪዝም ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር መከሩ ዮሐንስ ደርበው Nov 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ እና በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቸን ሃይ በሀገራቱ መካከል በቱሪዝም ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ውይይት አደረጉ፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ መካከል ያለውን የቱሪዝም ልውውጥ ግብይት እና ማስተዋወቅ፣…