Fana: At a Speed of Life!

አትሌት ሃምሳ አለቃ የወርቅ ውኃ ጌታቸው ለኢትዮጵያ መከላከያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሃምሳ አለቃ የወርቅ ውኃ ጌታቸው ለኢትዮጵያ መከላከያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች፡፡ በናይጀሪያ አቡጃ ከተማ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው 2ኛው የመላው አፍሪካ የጦር ኃይሎች ስፖርት ፌስቲቫል እንደቀጠለ ሲሆን÷…

ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው በቶተንሃም ሆትስፐር 4 ለ 0 ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትሃድ ስታዲየም ቶተንሃም ሆትስፐርን ያስተናገደው ማንቼስተር ሲቲ 4 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ የቶተንሃም ሆትስፐርን ግቦች ጀምስ ማዲሰን በ13ኛው እና 20ኛው (2) እንዲሁም ፔድሮ ፖሮ በ52ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡ በተጨማሪም አራተኛዋን ጎል…

አርሰናል፣ ዎልቭስ እና ብራይተን ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በተመሳሳይ 12 ሠዓት ላይ አምሥት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በዚህም በሜዳው አርሰናል ኖቲንግሃም ፎረስትን 3 ለ 0 በረታበት ጨዋታ÷ ሳካ፣ ፓርቴ እና ንዋንሪ ግቦችን አስቆጥረዋል፡፡ እንዲሁም ዎልቭስ…

የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች በድሬዳዋ እና ሐረር ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች በድሬዳዋ እና ሐረር ከተሞች በዘላቂ ቱሪዝም የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ አምባሳደሮቹ ከጉብኝታቸው ጎን ለጎን ከድሬዳዋ እና ሐረር ከተማ…

አርባ ምንጭ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው 8ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አርባምንጭ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የአርባ ምንጭ ከተማን ግቦችም በፍቅር ግዛው በ22ኛው እና አሕመድ ሁሴን በ48ኛው ደቂቃ ከመረብ…

ቼልሲ ሌስተር ሲቲን በሜዳው አሸንፏል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲን በሜዳው ያስተናገደው ሌስተር ሲቲ 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ የቼልሲን ግቦች ኒኮላስ ጃክሰን በ15ኛው እንዲሁም ኤንዞ ፈርናንዴዝ በ75ኛው ደቂቃ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ እንዲሁም የሌስተር ሲቲን ብቸኛ…

የሚዛን አማን የቡና ምርት ጥራት፣ ምርመራና ሰርተፊኬሽን ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡና ዕዝ ሰንሠለትን በመጠበቅ ምርታማነትንና ጥራትን በማሻሻል የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ለማሳደግ አልሞ የተቋቀመው የሚዛን አማን የቡና ምርት ጥራት፣ ምርመራና ሰርተፊኬሽን ማዕከል ተመረቀ፡፡ ማዕከሉን የመረቁት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች…

በኦሮሚያ ክልል 337 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የመኸር ወቅት በኦሮሚያ ክልል 337 ሚሊየን ኩንታል የስንዴ ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ በመኸር እርሻ ልማት ሥራ 11 ነጥብ 6 ሚሊየን ሔክታር መሬት በ68 የሰብል ዓይነቶች መሸፈኑን በቢሮው…

በአለልቱ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አለልቱ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ የሚጓዝ የሕዝብ ማመላለሻ በተቃራኒ አቅጣጫ ሲጓዝ ከነበረ ሲኖ ትራክ ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቱ ነው የተከሰተው።…

የቀድሞ ታጣቂዎች የተሀድሶና መልሶ ማቋቋም ስልጠና ይፋዊ የማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎች የተሀድሶና መልሶ ማቋቋም ስልጠና ይፋዊ የማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በመቐለ ከተማ ተካሄደ፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የብሔራዊ ተሀድሶ የቦርድ ሰብሳቢ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፣ የመስኖና ቆላማ…