Fana: At a Speed of Life!

ጋዜጠኞች በኦሮሚያ ክልል የሰብል ልማት እና የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስተባባሪነት የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ጋዜጠኞች በአርሲ እና ባሌ ዞኖች የመኸር እርሻ ሰብል ልማትን ጨምሮ የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም በአርሲ ዞን ሌሞ ቢልቢሎ ወረዳ ለአዲስ አበባ ከተማ በቀን…

ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የኤሌክትሪክ መኪኖች የቀረጥ ጉዳይ!

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሙሉ በሙሉ ተገጣጥመው ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ መኪኖች 15 በመቶ የጉምሩክ ቀረጥ ይከፈልባቸው የነበረው 5 በመቶ እንዲሆን መደረጉን ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የታክስ ፖሊሲ መምሪያ ኃላፊ አቶ…

በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ200 ሚሊየን ብር የተገነቡ መሠረተ-ልማቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ200 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የተለያዩ መሠረተ-ልማቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ፡፡ መሠረተ-ልማቶቹ ለሠራተኞቹ አገልግሎት እንዲውሉ ያስገነባው በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኘው ሺንትስ ኢቲፒ…

ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በሳይበር ደኅንነት ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሳይበር ኦፕሬሽን ዋና ዳይሬክቶሬት እና የጣሊያን የመከላከያ ሳይበር ክፍል በጋራ ለመስራት ተስማሙ። የመከላከያ ሳይበር ኦፕሬሽን ዳይሬክተር ኮሎኔል ሀገር አስቻለ እንዳሉት÷ ስምምነቱ በሳይበር ዘርፍ በትብብር ለመስራትና…

የመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወደ ስራ ለማስገባት የመሰረተ ልማት ዝርጋታ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክን ሥራ ለማስጀመር የኢንተርኔት ኔትወርክን ጨምሮ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የፓርኩ ሥራ አስኪያጅ አቶ ፊልሞን ተረፈ አስታወቁ። እንደ ሥራ አስኪያጁ ገለፃ፤ ከኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ሪጅን ጋር…

በኢትዮጵያና ቻይና መካከል በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ ትብብር ለመፍጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ቻይና መካከል በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ ትብብር ለመፍጠር የሚያስችል ስምምነት መፈረሙን የሥራ ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል አስታወቁ፡፡ ስምምነቱ በሀገራቱ መካከል ያለውን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችል መሆኑን…

“ኢትዮ- ግሪን ሞቢሊቲ 2024” ዐውደ ርዕይና ሲምፖዚየም ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮ- ግሪን ሞቢሊቲ 2024" የተሰኘ ዓለም አቀፍ ዐውደ ርዕይና ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ሁዋንጃን የኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ተከፈተ። የአረንጓዴ ትራንስፖርት ግንባታን ለማበረታታት እና የዘርፉ ተዋንያንን ለማነቃቃት ያለመውን ዐውደ ርዕይና…

ወጣቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ላይ መሳተፋቸው ለምን አስፈለገ?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ይጠበቃል፡፡ ወጣቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ላይ መሳተፋቸው በዋናነት ከታች የተዘረዘሩትን ዋና ዋና ጉዳዮች ለመመለስ ያግዛል፡፡ ወጣቶች በግጭቶችና አለመግባባቶች የበለጠ ተጎጅ…

መርካቶ ሸማ ተራ አካባቢ በእሳት አደጋ ንብረታቸው ለወደመባቸው ወገኖች 20 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መርካቶ ሸማ ተራ አካባቢ ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ ሱቅ የተቃጠለባቸው ነጋዴዎችን በጊዜያዊነት መልሶ ለማቋቋም የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ የአሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ድጋፉን ሲያስረክቡ ባደረጉት…

ኢትዮጵያ ከጃፓን መንግሥት ጋር የ11 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሲዳማ ክልል የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለማሻሻል ለሚተገበረው ፕሮጀክት የሚውል የ11 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ከጃፓን መንግሥት ጋር ተፈራረመች፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ፣ በኢትዮጵያ የጃፓን…