Fana: At a Speed of Life!

ሆስፒታሉ ከአዕምሮ በተጨማሪ ሌሎች የተሟሉ ሕክምናዎችን ለመስጠት እየተዘጋጀሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከአዕምሮ ሕክምና በተጨማሪ ለታካሚዎች የተሟላ ሕክምና ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ሆስፒታሉ ላለፉት 85 ዓመታት ሕብረተሰቡን ሲያገለግል መቆየቱን የገለጹት የሆስፒታሉ የሕክምና…

የውጭ ምንዛሬ መግዣ እና መሸጫ መካከል ያለው ልዩነት ከሁለት በመቶ በላይ እንዳይሆን ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ በሚገዙበት እና በሚሸጡበት ዋጋ መካከል ያለው ልዩነት ከሁለት በመቶ መብለጥ እንደሌለበት አሳሰበ። ብሔራዊ ባንኩ ይህንን በተመለከተ ለንግድ ባንኮች በደብዳቤ ማሳወቁን ገልጿል። አዲሱ…

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገትን በአግባቡ ማሥተዳደር ይገባል- አፈ-ጉባዔ አገኘሁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ላይ እየታየ ያለውን ፈጣን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገት በአግባቡ ማሥተዳደር እንደሚያስፈልግ የፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አስገነዘቡ፡፡ አፈ-ጉባዔው በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 149ኛው ‘ኢንተር ፓርላሜንት’ ኅብረት…

የከተማ ግብርና በኢትዮጵያ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ግብርና በኢትዮጵያ ተጠናክሮ እየተሠራ እንደሚገኝ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ እንደ አዲስ አበባ ባሉ ከተሞች በግቢ ውስጥ በጥቅም ላይ ያልዋሉ ስፍራዎችን የምግብ ዋስትናን ወደ ሚያሳድጉ፣ ዘላቂነትን እና የኢኮኖሚ እድገትን…

የጥላቻ ንግግር የደቀነውን አደጋ ለመከላከል የተቀናጀ ሥራ እንደሚጠይቅ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ እና የጥላቻ ንግግር በሀገራት ላይ የደቀኑትን አደጋ ለመከላከል የተቀናጀ ርብርብ እንደሚጠይቅ ተመላከተ፡፡ በቻይና ሺያን የ ‘ቤልት ኤንድ ሮድ’ አባል ሀገራት የልሂቃንና የመገናኛ ብዙኃን መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩም የሰው ሠራሽ…

ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን በወላይታ ዞን በኩታገጠም የለማ የጤፍ ሰብልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን ሁምቦ ወረዳ በኩታገጠም የለማ የጤፍ ሰብልን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም በወረዳው ሾጮራ ኦጎዳማ ቀበሌ በ157 ሔክታር መሬት ላይ በመኸር ወቅት በኩታገጠም የለማ የጤፍ ሰብልን…

የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ምርቶች የቀጥታ ግብይት መመሪያ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ምርቶች የቀጥታ ግብይት መመሪያ ቁጥር1026/2017 መጽደቁን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ በ2017 የበጀት ዓመት የጥራጥሬ እና ቅባት እህሎች የወጪ ንግድ አፈፃፀምን በማሻሻል…

አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና የዕርስ በዕርስ ግጭት መቀስቀስ ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ። አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱበት ሶስት ክሶች በዛሬ ቀጠሮ የጥፋተኝነት ፍርድ የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…

ሰሜን ኮሪያ ለሩሲያ ወታደሮችን በመላክ ድጋፍ እያደረገች ነው ስትል ዩክሬን ከሰሰች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ለሩሲያ ወታደሮችን በመላክ በጦርነቱ እየተሳተፈች ነው ሲሉ የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ ከሰሱ፡፡ ሰሜን ኮሪያ ከዩክሬን ጋር ጦርነት ውስጥ ለምትገኘው ሩሲያ ወታደሮቿን በመላክ ጭምር እገዛ እያደረገች ስለመሆኗ ተናግረዋል።…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የፓርላማ ኅብረት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑክ በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 149ኛው ዓለም አቀፍ የፓርላማ ኅብረት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ ጉባዔው÷ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን፣ ሰላምና ፀጥታን…