የሀገር ውስጥ ዜና የሉዓላዊነት ዓርማ የሆነውን ሰንደቅ ዓላማ በክብር መጠበቅ እንደሚገባ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰንደቅ ዓላማችን የሉዓላዊነታችን ዓርማና መገለጫ በመሆኑ አክብረን እንጠብቀዋለን ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አስካል አልቦሮ ገለጹ፡፡ 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰንደቅ ዓላማ ቀን ሲከበር አንድነትን በማጎልበት ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከብር አንድነትን በማጎልበት ሊሆን ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ሱልጣን አብዱሰላም አስገነዘቡ፡፡ በክልሉ 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰንደቅ ዓላማችን ፀንቶ የቀጠለው ኢትዮጵያውያን በከፈሉት መስዋዕትነት ነው – ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ ዮሐንስ ደርበው Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራችን ሉዓላዊነት ምልክት የሆነው ሰንደቅ ዓላማችን ፀንቶ የቀጠለው ኢትዮጵያውያን በአንድነት በከፈሉት መስዋዕትነት ነው ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ገለፁ። 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት ትርጉም … ዮሐንስ ደርበው Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በመላ ሀገሪቱ 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከብሮ ይውላል፡፡ ለመሆኑ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት እና በሰንደቅ ዓላው መሀል ላይ የሚገኘው ዓርማ ትርጉም ምንድን ነው? 1. አረንጓዴው ቀለም፡- የሥራ፣ የልምላሜና የዕድገት ምልክት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከብር ኃላፊነታችንን ለመወጣት ቃላችንን በማደስ መሆን አለበት – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ዮሐንስ ደርበው Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከብር ሉዓላዊነታችንን ለማፅናትና የሰንደቅ ዓላማችንን ክብር ከፍ ለማድረግ በሁሉም መስክ ሀገራዊ ኃላፊነታችንን ለመወጣት ዳግም ቃላችንን በማደስ መሆን አለበት ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ይከበራል ዮሐንስ ደርበው Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ በመላ ሀገሪቱ ተከብሮ ይውላል፡፡ የሰንደቅ ዓላማ ቀን የጥቅምት ወር በገባ በመጀመሪያው ሳምንት ሰኞ እንደሚከበር ይታወቃል፡፡ 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ሀገራዊ ይዘት ባላቸው የተለያዩ መልዕክቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎችን ማስፋፋት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ ትውልድ ለመገንባት የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎችን ማስፋፋት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ አቶ ተመስገን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ዲፖ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተባበርን ጠንካራ ቀጣና መፍጠር እንችላለን – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተባበርን እና ከተደጋገፍን ሁላችንም በጋራ በመልማት ጠንካራ ቀጣና መፍጠር እንችላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ከዛሬ ጀምሮ ወደ ተፈጻሚነት ገብቷል፡፡ ይህን ተከትሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለሀብቶች በቅንጅት በመሥራት የክልሉን ብልጽግና ማረጋገጥ እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የሚገኙ ባለሀብቶች ተደምረውና ተቀናጅተው በመሥራት የክልሉን ብልጽግና ማረጋገጥ እንደሚጠበቅባቸው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በዎላይታ ዞን ቦዶቲ ከተማ ከ100 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ…
የሀገር ውስጥ ዜና መልካ አቴቴ፣ መልካ ዶሻ እና መልካ ሰበታ የኢሬቻ በዓላት እየተከበሩ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም የመልካ አቴቴ፣ መልካ ዶሻ እና መልካ ሰበታ ኢሬቻ በዓላት በተለያዩ አካባቢዎች እየተከበሩ ነው፡፡ በበዓላቱ አከባበር ላይ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ ቄሮዎች እና ቀሬዎችን ጨምሮ የየአካባቢዎቹ ነዋሪዎች ተገኝተዋል፡፡ በዓላቱ…