የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር አዋሽ አካባቢ መጠነኛ ጉዳት አጋጠመው ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር አዋሽ አካባቢ መጠነኛ ጉዳት እንደደረሰበት ተገለጸ፡፡ 15 ሜትር ርዝመት ያለው የባቡር ሃዲዱ ብረት ወደ መሬት መስጠሙን እና አንዳንድ የሃዲዱ ማሰሪያዎች መቆራረጣቸውም ተገልጿል፡፡ የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ ምክር ቤት የ2017 የሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም መገምገም ጀምረ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አስተዳደር ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት የሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን መገምገም ጀምሯል። ምክር ቤቱ በተያዘው የ2017 በጀት ዓመት ያለፉት ሦስት ወራት የዕቅዶችን አፈጻጸም በመገምገም ጥንካሬዎችን ፣ ውስንነቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ማዕከል ስልጠና እየወሰዱ ያሉ አመራሮች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ዙር ሥልጠናን በአዲስ አበባ ማዕከል እየወሰዱ ያሉ አመራሮች በከተማዋ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ። በጉብኝታቸውም የመከላከያ ዋና መስሪያ ቤትን ጨምሮ በከተማዋ የተከናወኑ የኮሪደር ልማት፣ የተቋማት የዲጂታል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዋሽ ፈንታሌ ዛሬ ጠዋት ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከጠዋቱ 1 ሠዓት ከ37 ገደማ በአዋሽ ፈንታሌ በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 6 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ሠመራ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል፡፡ በዩኒቨርሲቲው የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚዳንት አደም አሊ ጉዳዩን አስመልክተው ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ወደ ተፈጻሚነት ገባ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ከዛሬ ጀምሮ ወደ ተፈጻሚነት መግባቱን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ ስምምነቱ ወደ ተፈጻሚነት መግባቱን አስመልክተው የናይል የትበብር ማዕቀፍ ስምምነት…
ቢዝነስ ከጥራጥሬ በተጨማሪ የወጪ ንግድ ምርቶችን በስፋት ወደ አዘርባጃን ለመላክ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጥራጥሬ ሰብል ምርቶች በተጨማሪ ሌሎች የወጪ ንግድ ምርቶችን በስፋት ወደ አዘርባጃን ለመላክ እየሠራች መሆኗን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ300 ጤና ተቋማት የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ ያለመ ፕሮጄክት ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ300 ጤና ተቋማት የኤሌክትሪክ ኃይል በማቅረብ 6 ነጥብ 7 ሚሊየን ወገኖችን የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ፕሮጄክት ይፋ ሆነ። መርሐ-ግብሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያን ጨምሮ በዑጋንዳ፣ ዛምቢያ እና ፓኪስታን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) በአረካ ከተማ አቅራቢያ የሚገነባውን የአውሮፕላን ማረፊያ ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል የፖለቲካና ርዕዮተ-ዓለም ዘርፍ ኃላፊ ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) በወላይታ ሶዶ ከተማ አረካ አቅራቢያ የሚገነባውን የአውሮፕላን ማረፊያ ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም ለአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ ሲባል ከአካባቢው የሚነሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው ብሔራዊ የሳይበር ደኅንነት ወር መካሄድ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስተኛው ብሔራዊ የሳይበር ደኅንነት ወር በሳይንስ ሙዚየም መካሄድ ጀመሯል። የሳይበር ደኅንነት ወሩ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ "የቁልፍ መሠረተ ልማት ደኅንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሐሳብ ነው የሚካሄደው።…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው የሳይበር ደኅንነት ወር በሳይንስ ሙዚየም ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፉ የሳይበር ደኅንነት ወር "የቁልፍ መሠረተ-ልማት ደኅንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሐሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ የሳይበር ደኅንነት ወርን ማካሄድ ያስፈለገው ተቋማትና ዜጎች በዘርፉ ያላቸውን ንቃተ-ህሊና…