በመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት የፈለቀውን ውኃ ሕብረተሰቡ ለጊዜው እንዳይጠቀም ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ የፈለቀው ውኃ አጠቃላይ ሁኔታ በጥናት እስከሚረጋገጥ ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ አሳሰበ፡፡
በዩኒቨርሲቲው የሥነ-ምድር ትምህርት ክፍል ዲን ሕንዳያ ገብሩ (ዶ/ር)÷ የፈለቀው ውኃ ምንነት፣…