በኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም የተከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋዎች የከፋ ጉዳት አላደረሱም- ኢንስቲትዩቱ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም የተከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋዎች የከፋ ጉዳት እንዳላደረሱ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት ገለጸ።
የመሬት መንቀጥቀጥ፣ የመሬት መሰንጠቅ፣ የእሳተ-ገሞራ ፍንዳታ፣ ሱናሚ፣ የመሬት መንሸራተትና ሌሎችም ዓለም…