የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቻይና-አፍሪካ ትብብር የሚኒስትሮች ጉባዔ እየተሳተፈች ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የተመራ ልዑክ በ9ኛው የቻይና-አፍሪካ ትብብር የሚኒስትሮች ጉባዔ እየተሳተፈ ነው። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በጉባዔው ላይ ባደረጉት ንግግር÷ መጪው ጊዜ በጋራ መሥራትን የሚፈልግ በመሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ባጫ ደበሌ ምሥራቅ ዕዝ ከኢትዮጵያ አልፎ ለጎረቤት ሀገር ዋስትና መሆኑን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሥራቅ ዕዝ ለሀገር ሉዓላዊነት መከበር መስዋዕት ለመክፈል ወደኋላ የማይሉ የሠራዊት አባላት ያሉበት ክፍል ነው ሲሉ የቀድሞ የዕዙ አዛዥ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ገለጹ፡፡ ዕዙ የተቋቋመው የሶማሊያን ወረራ ለመከላከል እና ሉዓላዊነትን…
የሀገር ውስጥ ዜና እስከ ጥቅምት አጋማሽ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ አጠናቅቃለሁ – ኮሚሽኑ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር፣ ሶማሌ፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች እና ደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደቱን እስከ ጥቅምት አጋማሽ ለማጠናቀቅ ማቀዱን ኮሚሽኑ አስታወቀ፡፡ እየተሠሩ ያሉ እና በቀጣይ የታቀዱ ተግባራትን በተመለከተ የኢትዮጵያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና በቤልት ኤንድ ሮድ መርሐ-ግብር የሚተገበሩ ፕሮግራሞችን አስተዋወቀች ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በቤልት ኤንድ ሮድ መርሐ-ግብር ኢትዮጵያን ጨምሮ በሌሎች አፍሪካ ሀገራት የሚተገበሩ ፕሮግራሞችን ይፋ አድርጋለች፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ በሰጠው መግለጫ÷ ከነገ በስቲያ በሚጀመረው የቻይና-አፍሪካ ጉባዔ ላይ ዲጂታል ኢኮኖሚ፣ የአረንጓዴ ልማት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የ2017 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ መጀመሩን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ቶላ በሪሶ (ዶ/ር) የምዝገባ መርሐ-ግብሩን በኢሉአባቦር ዞን በቾ ወረዳና መቱ ከተማ ያስጀመሩ ሲሆን÷ ምዝገባው እስከ ጳጉሜን 5 ቀን…
ስፓርት አትሌት ያየሽ ጌቴ ክብረወሰን በማሻሻል ጭምር አሸነፈች ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የፓራሊምፒክ ውድድሮች አትሌት ያየሽ ጌቴ በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የዓይነ ስውር (T-11) ፍጻሜ ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር አሸነፈች፡፡ አትሌቷ ቀደም ሲል 4 ደቂቃ ከ27 ሰከንድ ከ68 ማይክሮ ሰከንድ በራሷ ተይዞ…
ስፓርት ሞሐመድ ሳላህ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከሊቨርፑል ጋር ሊለያይ እንደሚችል ፍንጭ ሰጠ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የፊት መስመር ተጫዋች ሞሐመድ ሳላህ በ2024/2025 የውድድር ዓመት መጨረሻ ከክለቡ ጋር ሊለያይ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል፡፡ ትናንት ሊቨርፑል በታሪካዊ ተቀናቃኙ ማንቼስተር ዩናይትድ ላይ ከተጎናጸፈው ድል በኋላ ለስካይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢሮው የሻደይ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓላትን ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ለማሳደግ እንደሚሠራ ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሻደይ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓላት እሴታቸው ተጠብቆ ጎብኚዎችን በመሳብ የሚያስገኙትን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ለማሳደግ እንደሚሠራ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ሲከበሩ የቆዩት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሞ ወንዝ ሙላት የተጎዱ ወገኖችን የማቋቋም ሥራ እየተሠራ ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ ዮሐንስ ደርበው Sep 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በኦሞ ወንዝ ሙላት ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች የማቋቋም ሥራ እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በወረዳው የኦሞ ወንዝ…
ስፓርት ኢትዮጵያ ከአፍሪካ 1ኛ ከዓለም 2ኛ ሆና ሻምፒዮናውን አጠናቀቀች ዮሐንስ ደርበው Sep 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፔሩ ሊማ በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን በውድድሩ÷ 6 የወርቅ፣ 2 የብር እና 2…