Fana: At a Speed of Life!

በፓሪስ ኦሊምፒክ የተሳተፈችው አትሌት ፍቅረኛዋ ባደረሰባት ጥቃት በእሳት መቃጠሏ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዑጋንዳዊቷ የማራቶን ሯጭ ርብቃ ቼፕቴጌ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በፍቅረኛዋ በደረሰባት ጥቃት አብዛኛው የሰውነቷ ክፍል በእሳት መቃጠሉን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በአትሌቷ  እና ፍቅረኛዋ መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ ቤንዚን በላይዋ ላይ…

የአየር መንገዱ አስመራ ቅርንጫፍ የሂሳብ ደብተር መታገዱ በረራ ለማቆም አንዱ ምክንያት ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ ቅርንጫፍ የሂሳብ ደብተር ሙሉ ለሙሉ መታገዱ በረራ ለማቆም አንዱ ምክንያት እንደሆነ ተገለጸ፡፡ አየር መንገዱ ወደ ኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ የሚያደርገውን በረራ ማቋረጡን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት ለመገናኛ ብዙኃን…

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ሞንጎሊያን  እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የኤሲያዋን ሀገር ሞንጎሊያን እየጎበኙ ነው፡፡ ከሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ጋር በተያያዘ በአለፈው ዓመት የዓለም አቀፉ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት በፕሬዚዳንት ፑቲን ላይ የእስር ማዘዣ ማስተላለፉ የሚታወስ ሲሆን÷ ከዚሁ…

ኢትዮጵያ በፓራሊምፒክ 3 ሜዳሊያዎች በማግኘት ተሳትፎዋን አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው 17ኛው የፓራሊምፒክ ውድድሮች ኢትዮጵያ 2 የወርቅና 1 የብር ሜዳሊያዎችን በማግኘት ተሳትፎዋን አጠናቅቃለች። በዚሁ መሠረት አትሌት ትዕግስት ገዛኸኝ በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የጭላንጭል (T-13) እና ያየሽ ጌቴ በ1…

አሜሪካ የሁቲ አማጺያን የሚሳዔል ማስወንጨፊያ ማዕከልን አወደመች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀይ ባህር ላይ የነበሩ የነዳጅ ጫኝ መርከቦች ላይ ጥቃት ከደረሰ በኋላ አሜሪካ የሁቲ አማጺያን ሚሳኤል የሚያስወነጭፉባቸውን ማዕከል አወድማለች፡፡ የአሜሪካ ጦር በየመን በሁቲ አማጺዎች ቁጥጥር ስር ባለዉ አካባቢ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ቡድኑ…

ብሔራዊ የሲቪል አቪዬሽን ትራንስፎርሜሽን መርሐ-ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን በአቪዬሽን መስክ ኢትዮጵያን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግራትን ብሔራዊ የሲቪል አቪዬሽን ትራንስፎርሜሽን መርሐ-ግብር ይፋ አደረገ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታ ዳንጌ ቦሩ እንደገለጹት÷ ኢትዮጵያ…

አትሌት ይታያል ስለሺ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አስገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ይታያል ስለሺ በ17ኛው የፓራሊምፒክ ውድድሮች በ1 ሺህ 500 ወንዶች አይነ ስውር ጭላንጭል (T-11) ፍጻሜ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አስገኝቷል። አትሌቱ ርቀቱን 4 ደቂቃ ከ23 ሰከንድ ከ21 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ሁለተኛ ደረጃ…

የገቢ አሰባሰቡን ለማሳደግ የተቀናጀ ሕግ የማስከበር ሥራ ወሳኝ ነው- ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተረጋጋ የኢኮኖሚ ሥርዓት ለመፍጠርና የገቢ አሰባሰቡን ለማሳደግ ወጥነት ያለው የተቀናጀ ሕግ የማስከበር ሥራ ወሳኝ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ አስገነዘቡ፡፡ የ2016 በጀት ዓመት የኮንትሮባንድ፣ የታክስና የንግድ ማጭበርበር…

ሱዋሬዝ ከመጪው ቅዳሜ ጨዋታ በኋላ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን እንደሚያገል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዑራጋዊው የፊት መስመር ተጫዋች ሉዊስ ሱዋሬዝ የፊታችን ቅዳሜ ከሚያደርገው የብሔራዊ ቡድን ጨዋታ በኋላ ለሀገሩ እንደማይጫወት አስታውቋል፡፡ የ37 ዓመቱ የፊት መስመር ተጫዋች ሀገሩ በመጪው ቅዳሜ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከፓራጓይ ጋር የምታደረገው ጨዋታ…

በድሬዳዋ አሥተዳደር የተማሪዎች ምዝገባ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ከትናንት ጀምሮ እየተከናወነ መሆኑን የድሬዳዋ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የመማር ማስተማር ሥራው መስከረም 7 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚጀመርም ነው የተገለጸው፡፡ የትምህርት ጥራትን…