የሀገር ውስጥ ዜና ከ550 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት ለማፀደቅ ለምክር ቤቱ ሊቀርብ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2017 በጀት ዓመት ከ550 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለማፀደቅ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታው ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራውን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ÷…
ስፓርት ኢትዮጵያ በየትኛቹ ኦሊምፒኮች ተሳተፈች? ዮሐንስ ደርበው Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ ለ15ኛ ጊዜ በኦሊምፒክ እየተሳተፈች የምትገኘው ኢትዮጵያ በታሪኳ በኦሊምፒክ መሳተፍ የጀመረችው ኦሊምፒክ ከተጀመረ ከ60 ዓመታት በኋላ አውስትራሊያ ባስተናገደችው 16ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ላይ ነው፡፡ በግሪክ አስተናጋጅነት በፈረንጆቹ…
ስፓርት ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የ5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓሪስ እያስተናገደችው በሚገኘው 33ኛው ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት 5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ዛሬ ምሽት 4 ሠዓት ከ15 ላይ ይካሄዳል፡፡ በዚሁ የፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያን በመወከል አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ እጅጋየሁ ታዬ እና መዲና ኢሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ለሕዝብ መዝናኛ አገልግሎት እንዲውል የተገነባውን ፋውንቴን መረቁ ዮሐንስ ደርበው Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ለሕዝብ መዝናኛ አገልግሎት እንዲውል የተገነባውን ፋውንቴን መርቀው አገልግሎት አስጀመሩ፡፡ ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጉጂ ዞን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በጉጂ ዞን የተለያዩየልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በዞኑ አዶላ ሬዴ ወረዳ ጉናጮ ቀበሌ በክላስተር እየለማያለን በቆሎ ተመልክተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች 10 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ዋና ጽሕፈት ቤት በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል 10 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ስምኦን ሙላቱ (ዶ/ር) በጉዳቱ ማዘናቸውን ገልፀው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ- አቶ ኦርዲን በድሪ ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ እና የሐረሪ ክልልን ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ በ2017 በክልሉ በሚከናወኑ የልማት ሥራዎች ላይ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ለበጎ ፈቃድ ሥራ የሚውል 10 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የግንባታ ግብዓቶች ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ለክረምት የበጎ ፈቃድ ሥራ የሚውል 10 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የግንባታ ግብዓቶችና አልባሳት ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉም ሲሚንቶ፣ ሚስማር፣ ፌሮ፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ እና አልባሳት ሲሆን÷ በለሚኩራ…
ቢዝነስ የጅማ አካባቢን የተፈጥሮ አቅም ያማከለ ኢንቨስትመንት እንዲኖር ይሠራል – ኮርፖሬሽኑ ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የአካባቢውን የተፈጥሮ እምቅ አቅም ያማከለ የኢንቨስትመንት ፍሰት እንዲኖር እንሰራለን ሲሉ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሐ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ዋና ሥራ አስፈፃሚው የጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ…
ስፓርት ኢትዮጵያ የምትሳተፍባቸው የማጣሪያ ውድድሮች ዛሬ ይካሄዳሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024 ፓሪስ ኦሊምፒክ በተለያዩ ርቀቶች ኢትዮጵያ የምትሳተፍባቸው ሦስት የማጣሪያ ውድድሮች ይካሄዳሉ፡፡ በዚህም መሠረት ቀን 5 ሠዓት ከ5 ላይ በሚካሄደው 3 ሺህ ሜትር የሴቶች መሰናክል ማጣሪያ ውድድር ÷ አትሌት ሎሚ ሙለታ እና ሲምቦ ዓለማየሁ…