የሀገር ውስጥ ዜና በሙስና መከላከል ጥረት ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ሃብት ተመለሰ ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በጸረ-ሙስና ትግል በተደረገ ጥረት ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ሃብት ማስመለስ መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ሊመዘበር የነበረው ሃብትም በመሬት፣ በጥሬ ገንዘብ፣ በቁሳቁስና…
የሀገር ውስጥ ዜና 115 ኩንታል አደንዛዥ እጽን ጨምሮ ሕገ-ወጥ ምርቶች በቃጠሎ ተወገዱ ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 115 ኩንታል ኮኬን፣ ካናቢስ፣ ሔሮይን እና የተለያዩ አደንዛዥ እጾችን ጨምሮ ጊዜ ያለፈባቸው መድኃኒቶች፣ ለሕገ-ወጥ ተግባር ሊውሉ የነበሩ ፓስፖርቶች እና በኮንትሮባን የገቡ ምርቶች በቃጠሎ መወገዳቸው ተገለጸ፡፡ የተቃጠሉት ምርቶች ከ2011 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከተሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉን ያደረጉት ከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴርና ተጠሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ708 ሺህ ሔክታር በላይ መሬት በስንዴ ሰብል ተሸፈነ ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስንዴ ሰብል ለመሸፈን ከታቀደው ውስጥ እስከ አሁን ከ708 ሺህ ሔክታር በላይ መሸፈን መቻሉን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በ2016/17 የመኸር ምርት ዘመን ከ1 ሚሊየን ሔክታር በላይ በስንዴ ሰብል በመሸፈን 43 ሚሊየን ኩንታል ምርት…
ስፓርት ኢትዮጵያ የምትሳተፍበት የ3 ሺህ ሜትር የወንዶች መሰናክል ፍጻሜ ዛሬ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ የዛሬ መርሐ-ግብሮች ኢትዮጵያ የምትሳተፍባቸው የፍጻሜ እና የማጣሪያ ውድድሮች ይካሄዳሉ፡፡ በዚሁ መሠረት ምሽት 4 ሠዓት ከ43 ላይ በሚካሄደው 3 ሺህ ሜትር የወንዶች የፍጻሜ ውድድር÷ አትሌት ለሜቻ ግርማ፣ ሳሙኤል ፍሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ ስታዲየም ምዕራፍ 2 ሎት 1 የግንባታ ውል ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እና የቻይና ኮንስትራክሽን ድርጅት የብሔራዊ ስታዲየም ምዕራፍ ሁለት ሎት አንድ የግንባታ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ÷ የሲቪልና የኤሌክትሪክ ሥራዎች፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የመንገድ፣ የወንበር ገጠማ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ታዬ ደንደአ ከቀረቡባቸው ክሶች በሁለቱ ነጻ ሲባሉ በአንዱ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ የነበሩት ታዬ ደንደአ ከቀረቡባቸው ሦስት ክሶች መካከል በ1ኛ እና በ2ኛ ክስ ነጻ የተባሉ ሲሆን በ3ኛው ክስ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ፡፡ ብይኑን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የሕገ-መንግሥትና…
የሀገር ውስጥ ዜና አሥተዳደሩ የድሬዳዋ ደወሌ መስመር ሽንሌ መገንጠያ አካባቢ ለትራፊክ ዝግ መሆኑን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአካባቢው እየጣለ ከሚገኘው ጠንካራ ዝናብ ጋር በተያያዘ የድሬዳዋ-ደወሌ የክፍያ መንገድ ከድሬዳዋ ሥድስት ኪሎ ሜትር ርቀት (ቪታ ውኃ ፋብሪካ አካባቢ) የሚገኘው ድልድይ በጎርፍ መሸርሸር ምክንያት ጉዳት ደርሶበት እየተጠገነ መሆኑ ተገልጿል፡፡…
ስፓርት ኢትዮጵያ የምትካፈልበት 3 ሺህ ሜትር የመሰናክል ፍጻሜ ዛሬ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ የዛሬ መርሐ-ግብር ኢትዮጵያ በ3 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ምሽት 4 ሠዓት ከ10 ላይ ትሳተፋለች፡፡ በዚሁ መሠረት በፍጻሜ ውድድሩ አትሌት ሎሚ ሙለታ እና ሲምቦ ዓለማየሁ ብርቱ ፉክክር ያደርጋሉ፡፡ ከትናንት በስቲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ዞን በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ከረፋዱ 5 ሠዓት ገደማ በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ ጤፓ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡ እስከ አሁን የ11 ሰዎች ሕይወት ማለፉ መረጋገጡን እና የሟቾች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል…