ኢንዱስትሪ ፓርኮች የተሟላ መሠረተ-ልማት እንደተገነባላቸው አረጋግጠናል – ቻይናውያን ባለሀብቶች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች የተመለከትናቸው መሰረተ ልማቶች ለትርፋማ ኢንቨስትመንት መሰረት ናቸው ሲሉ የቻይና ከፍተኛ የመንግሥትና የቢዝነስ ልዑካ አባላት ገለጹ፡፡
ከቻይና የተለያዩ ግዛቶች የመጡ ከ90 በላይ የልዑኩ አባላት የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ…