Fana: At a Speed of Life!

የካፍ የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፍ የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የ2023 የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡ በዚሁ መሠረት÷ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኬንያ ፖሊስ ቡሌትስ፣ ዬ ጆይንት፣ ዋሪየርስ ኩዊንስ እና ራየን…

በመሬት መንሸራተት አደጋው ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖችና ቤተሰቦቻቸው አስፈላጊው ድጋፍ እየተደረገ መገሆኑ ተገለጸ፡፡ ከመንግሥት በተጨማሪ የሕብረተሰቡ የመረዳዳትና የመደጋገፍ…

በክልሉ የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በተከናወነ ሥራ ተጨባጭ ለውጥ መታየቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የትምህርት ጥራትን ለማሻሻልና ስብራቱን ለመጠገን በተከናወኑ ተግባራት ተጨባጭ ለውጦች እየታዩ መሆኑን ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ "የተማረ ትውልድ ለሁለንተናዊ…

የ5 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች ኢኒሼቲቭ መመዝገቢያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምስት ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች ኢኒሼቲቭ መመዝገቢያ ይፋ መሆኑን ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚሁ መሠረት በዚህ ማስፈንጠሪያ https://www.ethiocoders.et/ መመዝገብ እንደሚችሉ ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡…

አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አመራሮችና ሠራተኞች አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህና የፓርቲው ዋና ጽሕፈት ቤት አመራሮችና ሠራተኞች በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ ዐሻራቸው…

የኦሮሚያ ክልል የሥራ አፈጻጸምና የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ግምገማ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የ2016 በጀት ዓመት የመንግሥትና የፓርቲ የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2017 ዕቅድ ውይይት መድረክ በአዳማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 17 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ2017 በጀት ዓመት 17 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ። የቀረበው በጀት ከክልል ገቢ የሚሰበሰብ፣ ከፌዴራል መንግስት ድጎማና ከሌሎች የገቢ ምንጮች የሚገኝ መሆኑን ተገልጿል። በዚህም መሠረት ለክልል…

ብልጽግና ፓርቲ በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ ትናንት በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ምክንያት በሰው ሕይወት ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ፡፡ ፓርቲው ባወጣው የሐዘን መግለጫ÷ በአደጋው…

በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የተፈናቀሉትን ለመደገፍ ሥራ መጀመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በጎፋ ዞን ከተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተረፉና የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመደገፍ ኮሚቴ በማቋቋም ድጋፍ የማሰባሰብ ሥራ መጀመሩን የዞኑ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። ጉዳት የደረሰባቸውና በሕይወት የተገኙ 10 ሰዎች…

ከኢትዮጵያ ጋር ያለኝ የልማት ትብብር ይቀጥላል- አየርላንድ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አየርላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የልማት ትብብር ለማጠናከር እንዲሁም የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ለማሳደግ እንደምትሰራ የሀገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሚሼል ማርቲን አረጋገጡ፡፡ በቅርቡ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የመጡት…