የሶማሌ ክልል ካቢኔ የ2017 በጀት ከ40 ቢሊየን ብር በላይ እንዲሆን የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የክልሉ በጀት 40 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ እንዲፀድቅ የክልሉ ካቢኔ የውሳኔ ሐሳብ አቅርቧል፡፡
ካቢኔው ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የክልሉ የ2017 በጀት ዓመት በጀት 40 ቢሊየን 687 ሚሊየን 127 ሺህ 7…