የሀገር ውስጥ ዜና ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግሥ በዓል ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግሥ በዓል በቁልቢ እና ሐዋሳ በተለያዩ ሐይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ተከብሯል፡፡ በዓሉ በየዓመቱ ሐምሌ 19 ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ-ክርስቲያን ምዕመናን ዘንድ በድምቀት ይከበራል፡፡
ስፓርት የ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ ዛሬ በይፋ ይከፈታል ዮሐንስ ደርበው Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ ዛሬ ምሽት ከ2 ሠዓት ከ30 ጀምሮ “ባልተለመደ ሁኔታ” በተባለለት የተለያዩ ዝግጅቶች በፓሪስ ይከፈታል፡፡ ኢትዮጵያን የሚወክለው የመጀመሪያው የአትሌቲክስ ልዑክ ትናንት ፓሪስ መግባቱ ይታወቃል፡፡ የዛሬው የመክፈቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኖርዌይ ኢትዮጵያ ለቀጣናው መረጋጋት እያበረከተች ያለውን ሚና አደነቀች ዮሐንስ ደርበው Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለቀጣናው መረጋጋት እያበረከተች ያለውን ከተኛ ሚና ኖርዌይ አደነቀች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኖርዌይ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቢየርግ ሳንዳጃር ጋር የሀገራቱን ዘርፈ-ብዙ ግንኙነት በይበልጥ ማሳደግ በሚቻልበት…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 204 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተከናኑ ሦስት በረራዎች በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 204 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ወገኖችም ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋን መሰረተ ልማቶች በአግባቡ ለመጠበቅ የሚያስችል የደንብ ማስከበር ህግ ማሻሻያ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በመዲናዋ የተሰሩ የመሰረተ ልማት ስራዎችን ከጥፋት ለመጠበቅ የሚያስችል የደንብ ማስከበር ህግ ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣንና የአዲስ አበባ የፅዳት አስተዳዳር ኤጀንሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በጎፋ ዞን በደረሰዉ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ድጋፍ ማሰባሰቢያ አጭር የመልዕክት ቁጥር ይፋ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን አደጋ መከላከልና ዝግጁነት ጋር በመተባበር በጎፋ ዞን በደረሰዉ ድንገተኛ የመሬት ናዳ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ማሰባሰቢያ አጭር የመልዕክት ቁጥር ይፋ አደረገ። ኩባንያው ዜጎች ወደ 8091 ወይም…
ቢዝነስ ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን 550 ሄክታር መሬት ለኢንቨስትመንት ዝግጁ ማድረጉን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን 550 ሄክታር መሬት ለኢንቨስትመንት ዝግጁ በማድረግ የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን እያሟላ መሆኑን ገለጸ። የልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሞቱማ ተመስገን እንደገለጹት፤ በልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ ውስጥ 550 ሄክታር መሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ለጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት አደጋ ተጎጂዎች የሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገ መሆኑ ተገለጸ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ከኮሚሽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ በገዜ ጎፋ ወረዳ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች አጽናኑ ዮሐንስ ደርበው Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፌ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ ከፍተኛ የፌዴራል መንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች አጽናኑ፡፡ በወረዳው ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በብሪክስ የወጣቶች ምክር ቤት ስብሰባ እየተሳተፈች ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ፉአድ ገና በሩሲያ ኡሊያኖስክ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የብሪክስ ወጣቶች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያን ወክለው እየተሳተፉ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በትምህርት፣ ስልጠናና አቅም ግንባታ፣ ስራ ፈጠራ፣ ሣይንስ፣…