Fana: At a Speed of Life!

በ500 ሚሊየን ብር ለሚገነባው ሆስፒታል የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ጎርቼ ወረዳ በ500 ሚሊየን ብር ለሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የመሠረት ድንጋይ አኖሩ። የሆስፒታሉ ግንባታ ሲጠናቀቅም 100 ሺህ ለሚሆኑ የጎርቼ ወረዳና አካባቢው ነዋሪዎች…

ኮርፖሬሽኑ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብርን በድሬዳዋ የነፃ ንግድ ቀጣና አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በተቋም ደረጃ የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና አስጀምሯል፡፡ መርሐ-ግብሩን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ  ፍስሐ ይታገሱ (ዶ/ር) እና የድሬዳዋ…

ስፖርታዊ ውድድሮች አብሮነትን የማጠናከር ሚናቸው የላቀ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፖርታዊ ውድድሮች በሕዝቦች መካከል ሰላምን፣ አንድነትና አብሮነትን የማጠናከር ሚናቸው የላቀ መሆኑ ተመላከተ፡፡ በጋምቤላ ክልል በሁሉም ዞኖችና ወረዳዎች ''ሁሉም ለሰላም ሰላም ለሁሉም'' በሚል መሪ ሐሳብ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሂዷል።…

ሰላምን ዘላቂ በማድረግ የብልጽግና ጉዞን ዳር ማድረስ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን ዘላቂ በማድረግ የተጀመሩ የልማትና የብልጽግና ጉዞዎችን ዳር ማድረስ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተደድር ኦርዲንበድሪ በድሪ አስታወቁ። "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሐሳብ የጎዳና ሩጫ ዛሬ በሐረር ከተማ ተካሂዷል።…

የ12ኛ ከፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን ይሰጣል – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች የኦንላይን ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ የሚሠራጨው መረጃም ፍጹም ከእውነት የራቀ ሐሰተኛ…

ቢሮው በተለያዩ ተቋማት ያስተማራቸውን መምህራን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ በደብረ ብርሃን እና አሰላ መምህራን ማሰልጠኛ ተቋማት ያስተማራቸውን 2 ሺህ 27 የቅድመ 1ኛ ደረጃ መምህራን እያስመረቀ ነው፡፡ የምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ እየተካሄደ የሚገኘው በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝዬም…

ኢትዮጵያ ሰላም ያስፈልጋታል – አቶ ብናልፍ አንዱዓለም

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሁሉም በላይ ሰላም ያስፈልጋታል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሐሳብ የሰላም ሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡ በሰላም ሩጫው ላይም የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ…

ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን እንሮጣለን – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የማያቋርጥ ሩጫ እንሮጣለን ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ ሐሳብ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሂዷል፡፡ ርዕሰ…

“ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም!” ሀገር አቀፍ የጎዳና ሩጫ ውድድር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን አስመልክቶ የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ የ6 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ነው። ውድድሩ “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም!” በሚል መሪ ሀሳብ ከማለዳ 12 ሠዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋና በሌሎች ዋና ዋና…

የኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አሥተዳዳሪዎች መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አሥተዳዳሪዎች የምክክር መድረክ በስኬት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ የሀገራቱ የጋራ ድንበር አሥተዳዳሪዎች ያካሄዱትን ምክክር አስመልክተው ለመገናኛ ብዙኃን በጋራ…