Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል ከ79 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ለምረቃ ተዘጋጁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚሆኑ ከ79 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነቡ 20 ሺህ 664 ፕሮጀክቶች ለምረቃ መዘጋጀታቸው ተገለጸ፡፡ ፕሮጀክቶቹ በክልል፣ በዞን እና በወረዳ ደረጃ በሁለት ዙር እንደሚመረቁ እና በዋናነት የሕብረተሰቡን…

ም/ቤቶች የዜጎችን ዕኩል ተጠቃሚነት የማረጋገጥ ግዴታ እንዳለባቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክር ቤቶች የዜጎችን መብትና ዕኩል ተጠቃሚነት የማረጋገጥ፣ ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች መከበራቸውን የመቆጣጠር ሕገ-መንግሥታዊ ግዴታ እንዳለባቸው ተመላከተ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በየዓመቱ የሚካሄደው የፓርላማ ጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ…

በአዲስ አበባ ከተማ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ አስተዳደሩ የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናውን ወደሚወስዱባቸው ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግባት ጀመሩ። ከሐምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮም የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናቸውን…

የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ፣ የባሕር ኃይልና የብሔራዊ ተጠባባቂ ኃይል የክረምት በጎ ፈቃድን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ፣ የባሕር ኃይልና የብሔራዊ ተጠባባቂ ኃይል የጦር ክፍሎች የክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ-ግብርን በይፋ አስጀመሩ። በመርሐ ግብሩ የዕዙ አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ሹማ አብደታ፣ የባሕር ኃይልና የብሔራዊ…

አቶ ኡሞድ የጋምቤላ ክልል ሕዝብ የክረምቱን ወቅት ችግኝ በመትከል እንዲያሳልፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ሕዝብ እንደቀድሞው ሁሉ በክረምቱ ችግኝ በመትከል እንዲያሳልፍ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በጋምቤላ ወረዳ ኢሌይ ኢችዋይ ቀበሌ ተገኝተው ክልል አቀፍ የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ…

ከንቲባ አዳነች አዲስ አበባን ዓለም አቀፍ የስበት ማዕከል ለማድረግ በትጋት እየተሠራ ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማን እንደስሟ ውብ በማድረግ ዓለም አቀፍ የስበት ማዕከል እንድትሆን እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸው ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከአራት ኪሎ- ቀበና እስከ ኬንያ…

በሐረሪ ክልል የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት በቁ  

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ በክልሉ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ፡፡ ከፕሮጀክቶቹ መካከልም በድሬጣያራና ሶፊ ገጠር ወረዳዎች የተገነቡት የድሬጠያራ 2ኛ ደረጃ የትምህርት ቤት ግንባታ እና…

የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ሥራ ተጠናቋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ሥራ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ገለጹ፡፡ አካባቢውን አረንጓዴ የማድረግ ጥረቱ በጉልህ እንደሚታይም ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው የገለጹት፡፡ ባለፉት ሳምንታት…

40ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን በኦሮሚያ ፖሊስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ የተካሄደው 40ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር በሁለቱም ጾታ የኦሮሚያ ፓሊስ አሸናፊ ሆኗል፡፡ በወንዶች የተካሄደውን ውድድር በወንዶች አትሌት ጎሳ አምበሱ ከኦሮሚያ ፖሊስ በቀዳሚነት አጠናቅቋል፡፡ በዚሁ ውድድር አትሌት…

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለማስፈተን በቂ ዝግጅት መደረጉን የጋምቤላ ክልል መንግሥት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን ለማስፈተን የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ፈተናውን ለመስጠት የተደረጉ ዝግጅቶችን…